Breaking News
Home / News (page 73)

News

ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!

ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ! ከዚህ በፊት በተደረገው ጥሪ መሰረት በርካታ የሕዝባዊ ኃይሉ (ፋኖ) አባላት በሁለት የተለያዩ ግምባሮች ዘመቻውን የተቀላቀሉ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም የጦርነቱ ስፋት እና አጠቃላይ ሁኔታው እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት ተከታዩን ጥሪ ማስተላለፍ አስፈልጓል። ስለሆነም:- 1/ የግል ትጥቅ እያላችሁ በተለያየ ምክንያት እስከዛሬ ወደ ግምባር ለመግባት የዘገያችሁ አባሎች በአስተባባሪወቻችሁ …

Read More »

ስልታዊ ማፈግፈግ ወይስ ስልታዊ አማራን ማድቀቅ?

“መከላከያው በሴራ ነው የተሸነፈ አትበሉ” የሚሉ ሰዎች እንግዲያው አቅም አንሶት አልያም በበቂ መዋጋት የማይችል ኃይል ሆኖ ነው የተሸነፈ እንበል ? መርጠው ቢነግሩን ጥሩ ነው። መቼም ከራያ ጫፍ ጀምሮ ላሊበላን፣ ወልዲያን፣ ደሴን፣ ኮምቦልቻንና አሁን ደግሞ ከፊል ሰሜን ሸዋን እያስረከበ የመጣን ኃይል እያሸነፈ ነው ወደኋላ የሚያፈገፍገው ሊባል አይችልም። በኢትዮጵያ የሚሊትሪ ታሪክ ውስጥ …

Read More »

አቶ ሺመልስ አብዲሳ ኢሬቻ በዓል መስቀል አደባባይ ላይ የተናገሩት: “ነፍጠኛዉን ሰብረናል” !

ተመስገን ጥሩነህ ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ሲሸልሙ   እስካሁን አማራን ይቅርታ አልጠየቁም:: ።#ኦህዴድ መራሹ የዶር አብይ መንግስት በኦሮሚያ ክልል ለተፈጠረዉ የዘር ማጥፉት ወንጀል 97% ለወንጀሉ ተጠያቂ መሆን አለበት ምክነያት ❗️👇👇 #እነ ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”’ነፍጠኝን ላይመለስ ሰባበርነው….የአያቶቻችንን ከተማ ተቆጣጠርነው….ኦሮሞ ያልፈቀዳት ኢትዮጵያ አትኖርም” ‘እያሉ የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የነበሩት አሁንም ስልጣን ላይ ናቸዉ:: #የአዲስ አበባ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.