News
ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ ከአዉሮፓ ኮሚሽን ፊትለፊት !
ጃል መሮ ምስጢር አወጣ!
ቢያንስ 3 ቀናት ብሔራዊ የሀዘን ቀን ታውጆ፣ ባንዲራ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ምክር ቤቱ ሊወስን ይገባው ነበር!
በምክር ቤቱ የዛሬ ውሳኔ ላይ የተቃውሞ ሀሳቤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ/ም የ6ኛ ዓመት 6ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሂዷል። ስብሰባው እንዲካሄድ የጠየቁት በምክር ቤቱ የአብን እና የአማራ ብልጽግና አባላት ሲሆኑ አላማውም ባለፉት 2 ሳምንታት በምዕራብ ወለጋና በቄለም ወለጋ በአማራ ብሔር አባላት ላይ የተፈፀመውን የብሔር ማንነትን መሰረት ያደረገውን ጭፍጨፋ ም/ቤቱ እንዲወያይበት ነበር። ነገር ግን ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም …
Read More »ሺመልስ አብዲሳና የፓሊስ ኮሚሽነሩ መታሰር አለባቸው!
https://youtu.be/lu896IPl8wc
Read More »