Breaking News
Home / News (page 69)

News

ይብላኝ ለእናንተ! የማስጠንቀቂያ ደወል ከክርስትያን ታደለ !

  (ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል) ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ ማኅበረሰብ ውስጥ ያደገ ሰው፤ በተለይ በስነሰብ ጥናት ላይ የሊቅነት ካባ የደረበ ሰው፤ ፋኖነትን በመንገደኛ ቅኝት (etic perspective) ተንትኖ ብያኔ …

Read More »

የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ሥጋት !

  በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን የኦሮሞ ነፃነት ጦር ታጣቂዎች ናቸዉ የተባሉ ኃይላት በሚቆጣጠሯቸዉ አካባቢዎች የሚኖረዉ ሕዝብ ከፍተኛ ግፍና በደል እንደሚደርስበት ነዋሪዎች አስታወቁ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ስዩም ጌቱ ያነጋገራቸዉ የዞኑ በተለይም የገላን ወረዳ ነዋሪዎች እንደሚሉት ታጣቂዎቹ ይዘርፏቸዋል፤ያንጋላቷቸዋል፤አልፎ ተርፎ ይገድሏቸዋልም።ነዋሪዎቹ እንደሚሉት የኢዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት የፈረጀዉ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በርካታ አካባቢዎችን እየተቆጣጠሩ ነዉ።ታጣቂዎቹ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.