Breaking News
Home / News (page 51)

News

የአማራ ህዝብ በየግዜው እየተዋረደ ነው!!!

      1/ ፕ/ር አስራት ወልደየስ ሲገደል ዝም 2/ አርበኛ ታጋይ ዋዋ ጎቤ መልኬ ሲገደል ዝም 3/ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ሲገደል ዝም 4/ ሻለቃ አስቻለው ደሴ ሲገደል ዝም 5/ ብ/ጀ አሳመነው ፅጌ ሲገደል ዝም 6/ በኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች ዘራቸው እየተቆጠረ ሲጨፈጨፉ ዝም 7/ በኢትዮጵያ ውስጥ ከ9,000,000 በላይ አማራ …

Read More »

ጥሪ ለአማራ ተወላጆች በዲያስፖራ ! ድረሱልን !

  አርቆ አሳቢው የአማራ ህዝብ ሀገር ለመመስረት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ሀገራዊ አንድነትን አንግቦ ከክልሉ ውጪ በመውጣት ሰው የማይኖርበትን ጫካ እየመነጠረ መንገድ እየሰራ ጫካውን ወደ ከተማነት እየቀየረና ለኑሮው የሚያስፈልጉትን ግብአት እያሟላ በሄደበት ስልጣኔን እያስተማረ እዛው ላይ ጎጆውን እየቀለሰ ሀብት ንብረት አፍርቶ ከብሔሩም በላይ ኢትዮጵያዊነቱን አስቀድሞ የሚኖር የሀሳብና የተግባር ባለቤት ነው።   …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.