የአማራ ክልል መሪዎች ልዩ ሃይሉ እንዲፈርስ ፈርመዋል :: ከዚህ አንፃር ጄ/ል አበባው ተጠያቂም ተወቃሽም አይደለም :: ምክንያቱም “የአማራ ህዝብ “….ክልሉን እንዲመሩ ….የመረጣቸው “የፖለቲካ ሃይሎች እስከፈቀዱ ድረስ, የፖለቲካ ሃይሉ ተስማምቶ ያፀደቀውን !… መከላከያ ሰራዊቱ የማስፈፀም ግዴታ አለበት :: ፔሬድ !
Read More »News
የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነሐሴ 15-1987 (Eth. calendar) – Ethiopian constitution. 21.08.1995 (European calendar)
Zoom Meeting Today. Coalition of Ethiopians in Diaspora
ከ 3 ሳምንት በፊት በመላው ዓለም የሚገኙ 15 የዲያስፖራ ድርጅቶች የተካፈሉበት የተቃውሞ ግልፅ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ መላኩን እናስታዉሳለን:: ለተላከው መልእክትም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ለገሰ ቱሉ በማሾፍ መልስ ሰጥቷል:: አሁንም ስለ ሀገራቸው የሚጠይቁና የሚከራከሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች እየታሰሩና እየታፈኑ ሀገራችን በጎሳ ፖለቲካ እየታመሰች ስለሆነ በዉጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያ ዉያን ለወገናችን ድምፅ መሆን ስላለብንና አንድነትን እንዴት ማጠናከር እንደምንችል ለመነጋገር …
Read More »ታስረው የነበሩ የወያኔ ባለስልጣናት ተፈቱ: የአብይ አህመድ መንግስት ወልቃይትን ለትግራይ ለመስጠት ከወያኔ ጋር ተስማማ ::
ክርስቲያን ታደለ አቢይ አህመድን አስደነገጠው። አዳምጡት።
https://fb.watch/jyuYXVtn5_/
Read More »