Breaking News
Home / News (page 38)

News

በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል።

በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል። እየተፈጸመም ነው። አገዛዙ ባለፉት ሶስት ቀናት በወሰደው እርምጃ ከ2ሺህ በላይ ሰላማዊ ዜጎች ተጨፍጭፈዋል። አሁንም የቀጠለ በመሆኑ ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል። ከአንድ ቤት አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገድለዋል። የአራት አመት ህጻን ልጅ ትገኝበታለች። ይህ የጦር ወንጀል ነው። አገዛዙ ንጹሃንን እየጨፈጨፈ ከተሞችን በማስጨነቅ ለመቆጣጠር መጠነ ሰፊ ዘመቻ ከፍቷል። በጎንደርም ቤት ለቤት ግድያ ተጀምሯል። ምህረት የለም። ህጻናትና አዛውንቶች እየተጨፈጨፉ …

Read More »

መረጃዎች ከአማራ ክልል ሼር በማድረግ ተባበሩን !

#ሰበር_ዜና! ፋኖ የአለፋ ፖሊስ ጣቢያን ጨምሮ መላ የወረዳ ተቋማትን ተቆጣጠረ! በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ዋና ከተማ ሻሁራ ነሃሴ 1/2015 ከቀኑ 12 ሰዓት ገደማ ሻለቃ መላክ ስሜነህ በሚመራው የቴዎድሮስ ብርጌድ እና በአለፋ ፋኖ መያዟ ይታወቃል። የአለፋ ወረዳ የጸጥታ አካላት እኛ ከፋኖ ጋር መዋጋት አንፈልግም በሚል ተቋማትን ለፋኖ እና ለህዝብ እያስረከቡ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ነገር ግን በሀገር ሽማግሌዎች አማካኝነት “እኛ ድንበር …

Read More »

ከአማራ ህዝባዊ ግንባር የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

አስቸኳይ መግለጫ – ቀን 28/11/2015 የአማራ ህዝባዊ ግንባር የአማራ ህዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ህዝብ በደምና አጥንቱ ባፀናት አገሩ ላለፉት 50 ዓመታት ስርዓት ወለድ በሆነ ችግር በማንነቱ ሲጨፈጨፍ፣ሲፈናቀል፣ሲሰደድና በሴራ ከአገሪቱ ፖለቲካ እንዲገለል በማደረገ ከምጣኔ ሀብታዊና ማህበራዊ ጥቅሞች ውጭ ሆኖ ቆይቷል።ይባስ ብሎ ላለፉት አመታት በለውጥ ስም የኢትዮጵያን መንበረ ዙፋን የተቆጣጠረውና በጥላቻ ያደገው የዘረኛው ህዎሓት የብኩር …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.