መቅድም ይህ መፅሔት የትግራይ ሕዝብ ሃቀኛ ወኪል የሆነው የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ድረጅት (ተ.ኅ.ህ.ት) መግለጫና የትግሉ መመርያ ነው። የትግራይ ሕዝብ ማለት በትግራይ ውስጥ የሚኖሩትንና በተለያየ ምክንያት ከትግራይ መሬት ውጭ የሚኖሩትን ሕዝቦቿ በሙሉ ያጠቃለለ ነው። [ትግሮኛ ተናጋሪዎች፣ ኣፋር (ጠልጣል)፣ አገው፣ ሳሆ፣ ኩናማ፣ ወ.ዘ.ተ.] የትግራይ መሬት በደቡብ ኣለውና፣ በሰሜን መረብ ሲያካልሉት በምዕራብ በኩል ደግሞ ወልቃይትንና ፀለምትን ያጠቃልላል። ትግራይ አክሱም እስከወደቀችበት ጊዜ ድረስ …
Read More »News
አስቸኳይ የአቋም መግለጫ ከአማራ ተማሪዎች !
አስቸኳይ የአቋም መግለጫ ከአማራ ተማሪዎች ! ባለፉት ሁለት ሶስት ቀናት የአማራ ውድ ልጆች በሀረማያ በአሶሳ በመዳወላቡ እና ሌሎችም ዩኒቨርሲቲዎች መጠነ ሰፊ ጥቃት በኦሮሞ ተወላጆች በኩል ሲደርስባቸው እንደቆየ ይታወቃል፡፡ በትናንትናው እለትም እስካሁን እንዳሳለፍነው ሶስት ሬሳ ከአሶሳ በስጦታ ተልኮልናል በዚህ ረገድ እኛ ለሰላም ባለን ቁርጠኛ አቋም በክልላችን የሚገኙ የሌሎች ክልል ተወላጆች ሳይሳቀቁ ትምህርታቸውን እንዲማሩ ሰፊ እንቅስቃሴ አድርገናል፡፡አሁን ላይ የአማራ ተማሪዎች መገደላቸው ሳያንስ …
Read More »ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ – በስዊዘርላንድ ሉዛን ከተማ !
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በሆላንድ አምስተርዳም ከተማ
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በሆላንድ አምስተርዳም ደማቅ አቀባበል ጠበቀው፡፡ በአሁኑ ሰዓት የአብን አመራሮች ከንቅናዌው ደጋፊዎች ጋር በቀጣይ የአማራ ትግል ላይ ህዝባዊ ውይይት እያደረጉ ነው:: ዘርዘር ባለ መረጃ እንመለስበታለን፡፡
Read More »Yonas Gashaw – An Amhara Torture Victim in Ethiopia
https://www.facebook.com/1243325147/posts/10218037863398482/
Read More »