Breaking News
Home / News (page 241)

News

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤

የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን በተመለከት ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በአገራችን ኢትዮጵያ በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት ከመሰረቱ እንዲቀየር እና ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት እና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚቀበለው አዲስ እና አካታች ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት እንዲመሰረት የሚሰራ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል። አብን የአማራን ሕዝብ በጨቋኝነት እና በጠላትነት የፈረጁ የፖለቲካ ቡድኖች እና ግለስቦች፥ «ጨቋኝ ብሔር መብት የለውም» በሚል …

Read More »

የአዲስ አበባ ህዝብ “ኦሮሚያ ልዩ ጥቅም አለው” የሚልን የፖለቲካ ኃይል አይመርጥም። – Eskinder Nega

“አቶ ታከለ ለአዲስ አበባ ህዝብ አይደለም የቆሙት። በአዲስ አበባ ህዝብ ላይ ነው የቆሙት!” ብርቱው ጋዜጠኛ እርሳሱ እስክንድር ነጋ! “አዲስ አበባ ከሽግግር ጊዜው ጀምሮ ተወክሎ አያውቅም። በዚህ ሥርዓት አዲስ አበባ የብዙሃኑን አመለካከት የሚወክል ከንቲባ ኑሯት አያውቅም። …የአዲስ አበባ ህዝብ “ኦሮሚያ ልዩ ጥቅም አለው” የሚልን የፖለቲካ ኃይል አይመርጥም። ልዩ ጥቅም የሚል ነገር የሚያራምድ ድርጅት በምርጫ ይቀጣል፣ ይህን እናደርጋለን። …ሥርዓቱ ፈለገም አልፈለገም አዲስ …

Read More »

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ለሁለት ቀናት ያክል ያደረገውን ጉባኤ ተከትሎ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር በባህርዳር ከተማ ለሁለት ቀናት ያክል ያደረገውን ጉባኤ ተከትሎ የተሰጠ የአቋም መግለጫ!! ——————– የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከባለፋት 18 ዓመታት በላይ ጀምሮ አምባገነኑና አፋኙን ቡድን ህወሃትን በነፍጥ ሲታገል መቆየቱ ይታወቃል።በዚህ እልህ አስጨራሽና ፈታኝ የትግል ሂደት “ውርሳችን አርበኝነት ትርፋችን ታሪካዊነት ነው!! እያሉ፤ ለህይወታቸው ፈጽሞ የማይሳሱ ድንቅና ብርቅዬ፣አያሌ አርበኛዎቻችን ለቃላቸው ታምነው በጀግንነት ጥለው፣እንዲወድቁ ሆነዋል።በጀግንነት የወደቁት አርበኞቻችን ራሳቸውን እንደ ሻማ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.