ከብዙ ውጣውረድ በኋላ የአማራ ተማሪወች ማህበር (አተማ) የአ.አ /በረራ ምስርታውን በተሳካ ሁኔታ አከናውኗል። በምስረታውም ፎታው ላይ እንደምታዩት ከአዴፓ የአአዩ ተወካይ አቶ ፍትሀለው፣ከአብን ደግሞ የአብን ም/ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ተገኝተዋል። አንድ ላይም የዳቦ መቁረስና ለተማሪዎች ንግግር አድርገዋል። ማህበሩን የሚመሩን የሚያዋቅሩ አመራሮችም ተመርጠዋል። ተማሪ አለሙ አራጌ – ፕሬዝዳንትነት፣ ተማሪ ካሳውን – ም/ፕሬዝዳንትነት ተማሪ ሮዛ ሰለሞን – በፀሀፊነት በቀጣይ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍን እንዲመሩ ጉባኤው …
Read More »