News
Important Message. You must Listen.
አማራ ክልል ምክር ቤት አዲስ ርዕሰ መስተዳድር ሰየመ፡፡
አማራ ክልል ምክር ቤት አዲስ ርዕሰ መስተዳድር ሰየመ፡፡የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለፓርቲያቸው መልቀቂያ ማቅረባቸውንና አዴፓ መልቀቂያውን መቀበሉን ተከትሎ ለምክር ቤቱ የርዕሰ መስተዳድር ለውጥ እንዲደረግ ጠይቋል፡፡የርዕሰ መስተዳድር ለውጥ እንዲደረግ የቀረበለትን ጥያቄ የተቀበለው የአማራ ክልል ምክር ቤት በአዴፓ በዕጩነት የቀረቡለትን ዶክተር አምባቸው መኮንን ሲሳይን ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሰይሟል፡፡ዶክተር አምባቸው አምባቸው መኮንን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሠረተ ልማት አማካሪ ሚኒስር ናቸው፡፡አቶ …
Read More »አፈትልኮ የወጣ የአቶ ለማ መገርሳ ንግግር !
ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል።
የዋግነሽ አድማሱ ፣ ደም የጠማው የኦነግ ወታደር ጥማቱን ለማርካት ወደ አዲስ አበባ እንዲንቀሳቀስ ተወስኗል። የኦነግ ወታደር አዲስ አበባ እንዲሰፍር እነጃዋርም፣ እነ ለማም ሆነ እነ ዳውድ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰው በአባ ገዳወች እየተመራ ነገ አዲስ አበባ ይገባል። ~~~~~አዲስ አበባን በሚመለከት ከፈለጉ በምርጫ ካልሆነም በጡጫ ይሞክሩን ያለው አቶ ጁዋር ከቄሮ በተጨማሪ ሌላ የተማመነው ሀይል መኖሩ ዛሬ ፍንጭ የሚሰጡ መረጃወች ወጥተዋል። ለአዲስ አበባ ህዝብ በልኩ …
Read More »