Breaking News
Home / News (page 214)

News

እጅግ አሳዛኝ ሹመት !

እጅግ አሳዛኝ ሹመት እነ እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌ ከዚህ በፊት በፈጠራ የሽብርተኝነት ክስ ተከሰው ሲታሰሩ የፈጠራ ክሱን እና እስሩን ቀጥተኛ ትዕዛዝ እየሰጠ ይመራ የነበረው በጊዜው በፌዴራል ፖሊስ የማዕከላዊ ደህንነት እና የወንጀል ደህንነት ረዳት ኮሚሽነር የነበረው አቶ ደምመላሽ ገ/ሚካኤል ነበር ። በፈጠራ ክስ ትወና ወደር የሌለው ፣ እጅግ ጨካኝ እና ጌታቸው አሰፋን ይስተካከላል የሚባል ሰው ነው። እነ አንዱአለም እንደዚያ ከሰል …

Read More »

የመከላከያ ሠራዊት 100% በኦሮሞ ቁጥጥር ስር ሆኗል።

ሀገሪቱን ወደ ኦሮሙማ ለመቀየር የሚደርጉትን ዝግጅት ጀኔራል ሳዐር መኮነንና ጀኔራል አሳምነው ፅጌን በተቀነባበር ሴራ በመግደል ዝግጅታቸውን አጠናቀው ወደ ስራ ገብተዋል!!ባለፉት ሁለት ቀናት ከባህር ዳሩ በንጹሃን ደም የታጠበ ድራማ መልስ እንኳ ከ200 በላይ እኩይ ተግባራቸውን ይቃወሙናል ያሏቸውንና ከፍተኛ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ብለው ጥናት ያደረጉባቸውን የአማራ ተወላጅ የዩንቨርስቲ ሙህራን፣ የአድስ አበባ ወጣቶች አክትቪስቶች የአብን አባላትንና በእስከንድር ነጋ የሚመራው የአድስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.