Breaking News
Home / News (page 212)

News

በአማራ ክልል የዳቦ ዱቄትን ላልተገባ ጥቅም ባዋሉ ከ600 ዳቦ ቤቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ::

፨፨፨ (የአማራ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት፣ 14/2011፣ ባህር ዳር) መንግስት በድጎማ እያቀረበ ያለውን የዳቦ ዱቄት ላልተገባ ጥቅም ባዋሉ ከ600 በሚበልጡ ዳቦ አምራቾች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ተሻሽሎ በተዘጋጀው የስንዴ፣ የዱቄትና የዳቦ ስርጭት ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ ከባህር ዳር ዳቦ አምራቾችና ባለድርሻ አካላት ጋር ትናንት ውይይት ተካሂዷል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ተዋቸው ወርቁ በእዚህ …

Read More »

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

***** ዛሬ ሰኔ 15/2011 ዓ/ም ምሽት በባሕር ዳር ከተማ የተከሰተውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ፣ ፓርቲያችን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ጉዳዩን በቅርበት በመከታተል ላይ ይገኛል። እስከዚህ ሰዓት ድረስ የተረጋገጠ መረጃ ማግኝት ባንችልም፣ ከባሕር ዳር የሚወጡ መረጃዎች አሳዛኝ እና መንፈስን የሚያውኩ ሁነው አግኝተናቸዋል። አብን ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ ሲሆን፣ ሕዝባችን በተለመደው አስተዋይነቱ እና ጨዋነቱ ያጋጠመንን ፈተና እንደሚወጣው ያለንን ሙሉ እምነት እየገለጽን፣ አጋጣሚውን ተጠቅመው የሕዝባችንን አንድነት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.