Breaking News
Home / News (page 201)

News

አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር:

የባንኩ ባለቤት እኛ ለመሆን እና የአማራ ባንክ ማድረግ ከፈለግን የአክሲዮን ሽያጩን እኛ ሙሉ በሙሉ በመግዛት መቆጣጠር አለብን ። የአማራ ባለሀብቶች ሌላውም ወገን ከ ዝቅተኛው የአክሲዮን ብዛት 10 500 ጀምሮ በመግዛት የአማራ ባንክ ባለድርሻ በመሆን ባንኩን አማራ አማራ እንዲሸት ማድረግ ይቻላል ። ከዛ ውጭ አክሲዮኑን እነ እንትና ገዝተው ከተቆጣጠሩት በስም ብቻ ነው የአማራ ባንክ ሊሆን የሚችለው ።  ተሰባሰብ በህብረት ሰርተህ ተለወጥ …

Read More »

ይቺ ልጅ ስሟ ቤተልሄም ትባላለች የደሴ ልጅ ስትሆን ኗሪነቷ በአሜሪካን ሀገር ….

ይቺ ልጅ ስሟ ቤተልሄም ትባላለች የደሴ ልጅ ስትሆን ኗሪነቷ በአሜሪካን ሀገር ነው ስለ አማራ በይፋ መታገል ከጀመረች ሰባት ዓመት ሆኗታል ቆራጥ አማራ ነች ለአማራነቷ እንድትታገል ምክንያት የሆናት አባቷ በሰፈራ ወለጋ ሄዶ ወለጋ ይኖር ነበር በሚኖርበት ሀገር ወለጋ በፅንፈኛ ኦሮሞዎች በካራ ታርዶ ስለሞተባት ነው በዛን ግዜ እንደ አሁን ኢንተርኔት ስልክ የለም ነበር ::አማራ በየቦታው እየታረደ ሲገደል ማንም ወገን አያውቅለትም ነበር። ዉጪ …

Read More »

አባቴ ተገድሏል፣ እርጉዟ እናቴ በጨለማ ክፍል በእስር ቤት ትሰቃያለች::

 አባቴ ተገድሏል፣ እርጉዟ እናቴ (Desta Asfaw) በጨለማ ክፍል በእስር ቤት ትሰቃያለች….. * ማህሌት አሳምነው ጽጌ። ህሊና በሞተባት አገር የአማራ ህይወት እንዲህ ነው ! Court denied bail for wife of G/Asamnew Tsige despite her pregnancy & deteriorating health condition by Yeahun · August 9, 2019 Court at Lideta today denied the right of bail for the wife of the deceased Brigadier …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.