አጤ ምንሊክና አማራ ለኦሮሞ ባለውለታ ናቸው እንጅ ጡት አልቆረጡም። ጡት ይቆርጡና ብልት ይሰልቡ የነበሩ ራሱ በገዳ ስርአት ውስጥ የነበሩ ከሁለት መቶ በላይ የኦሮሞ ጎሳዎች ናቸው።
Read More »News
Asrat Media – የምረቃ ስነ ሰርዓት – Washington DC
ስጋቴ የሀገሪቱ አንጡራ ሃብት የሆኑት እንደ ኢትዮ ቴሌኮም መብራት ሃይልና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይና ቁጥጥር እንዳይወድቁ ነው ! Dr. Mehari
ከአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንር አበረ አዳሙ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ – ስሙና ፍረዱ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የታሰሩ አመራሮቹንና አባላቱን ለማስፈታት የተለያዩ የትግል ስልቶች መንደፉን የፓርቲው ሊቀመንበር ዶር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ
*** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በአመራሮቹና በአባላቱ ላይ እየተፈፀመ ያለው እስርና ወከባ የፓርቲዎች የጋራ የቃል ኪዳን ሰነድ መርህን የጣሰ መሆኑን በመጥቀስ፣ በቀጣይ ራሱን ከስምምነቱ ሊያገል እንደሚችል ያስታወቀ ሲሆን የታሰሩትን አባላቱን ለማስፈታት የተለያዩ የትግል ስልቶች መንደፉን የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ ንቅናቄው በአባላቱ፣ በአማራ የመብት ጥያቄ አራማጆችና አንቂዎች ላይ መጠነ ሰፊ እስራት መፈፀሙን ጠቁሞ የታሰሩትን ለማስፈታት በቅድሚያ …
Read More »