News
የአማራ ሻደይ ፡ አሸንድዬና ሶለል በአል አከባበር የቀጥታ ስርጭት ከሚሊኒየም አዳራሽ ። ፎቶ ታከለ ኡማ አንዴ ራያ አማራ ለብሶ !
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለአዲስ አበባ ከተማና ክፈለ ከተማ አመራሮቹ ስለ አመራር ሰጭነት ስልጠና እየሰጠ ነው፤
*** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በዋና ፅ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮችና አስሩም ክፍለ ከተሞች ላሉ የከፍለ ከተማ አመራሮች ስለ አመራር ሰጭነት ሰልጠና እየሰጠ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!!
Read More »ያልተነገረው የአቶ አንዳርጋቸው ንግግር በቶሮንቶ – ዋልያ ኢንፎርሜሽን | – Andargachew in Toronto
የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም – Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች !
“የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም…..!” ዮሃንስ ይባላል።ከሃገሩ ገና በልጅነቱ ነው በደርግ ዘመን የተሰደደው። አባቱ የህክምና ዶክተር እናቱ ደግሞ ጤና ጥበቃ ይሰሩ ነበር። አሜሪካ ሃገር በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረ ሲሆን ብሩህ አእምሮ ስለነበረው ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ይገባል። በኮምፕዩተር ሳይንስ በከፍተኛ ማዕረግ በ1998 የተመረቀ ሲሆን የአሜሪካ መንግስት ብቃቱን በመመልከት የአሜሪካ የብሄራዊ ደህንነት ኤጄንሲ(NSA NATIONAL SECURTIY AGENCY) የሽብር መከላከል ክፍል ውስጥ ተቀጥሮ ይሰራ …
Read More »