በአስክንደር ነጋ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፉ አንዲካሄድ ዶር አቢይ ፈቀደ። “የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እሁድ ለሚደረገው ሰልፍ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ። የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) ከነገ በስቲያ እሁድ ጥቅምት 2 የጠራውን ሰልፍ ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሞያ የሆኑት አቶ ጌቱ አርጋው ለአሃዱ ኤፍ ኤም ገለፁ። ተጀምሮ እስከሚጠናቀቁ …
Read More »News
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የ2019 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸንፈዋል፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የ2019 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸነፉ ******************** ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኖቤል ሽልማትን በማሸነፋቸው 9 መቶ ሺህ የአሜሪካን ዶላር ወይም 9 ሚሊዮን የስዊድን ክሮነር ይበረከትላቸዋል፡፡ ዘንድሮ ለዘርፉ ከቀረቡ እጩዎች መካከል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የ16 ዓመቷ ስዊድናዊት የአየር ንብረት ለውጥ ተሟጋች ግሪታ ተንበርግ በሰፊው ያሸንፋሉ የሚል ግምት ተሰጥቷቸው ነበር፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከ20 ዓመት በፊት ደም አፋሳሽ የነበረውንና …
Read More »