News
ባህርዳር ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ወጣ :: ቪዲዮ ተመልከቱ !
አባ ገዳ ስርአት ዴሞክራቲክ ከሆነ ለምን ሴት ምንም ቦታ ላይ የለቺም?
የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ!
#ሰበር ዜና የዶ/ር አብይ እሹሩሩ ይብቃ፤ ወይ እኛን ወይንም ደግሞ ፅንፈኞቻቸውን ይምረጡ! አቶ ዩሀንስ ቧያሌው ከህውሓት ጋር ጨርሰናል አብረን መቀጠል አንችልም ድሮ ቀረ!! አሁን የቀረው ዶከተር አብይ ሁለት ምርጫ አለው ከኛ ጋር ወይም ከህውሓትና ከፅንፈኞቻቸው ጋር። ዶክተር አብይ የተሸከማቸውን የኦሮሞ ፅንፈኞችን አፍ ሊያዘጋ ይገባል ማንም ክፍታፍ እየተነሳ አማራን የሚሳደብበት ጊዜ ለመጨረሻ ሊያበቃ ይገባል! ሚዲያ ከፍቶ ህዝብን የሚያባላ ውርጋጥ በህግ ሊጠየቅ ይገባል …
Read More »አምስት የአማራ ፓርቲዎች በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል።
አምስት የአማራ ፓርቲወች የአማራ ማሕበራዊ ራዕይ ግንባር (አማራ) በሚል ስያሜ በዛሬው ዕለት ግንባር ፈጥረዋል። ግንባሩን የመሰረቱት 1) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል (አዴኃን) 2) የመላው አማራ ሕዝብ ፓርቲ (መአሕፓ) 3) የመላው አማራ ሕዝብ ድርጅት (መአሕድ) 4) የአማራ ሕልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (አሕኢአድ) 5) ነፀብራቀ አማራ ድርጅት (ነአድ) ናቸው ቀጣይም አብንን ጨምሮ አንድናታላቅ ተፅእኖ ፈጣሪ ግንባር እንድትፈጥሩ በመላው አማራ ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
Read More »