News
ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር አልሳተፍም ማለቷ እና አቶ ዮሃንስ ቧያለው አቋማቸውን ግልፅ ማድረጋቸው
የመለስን ራእይ ለማስቀጠል ነው ወይስ አማራን ለመከፋፈል ነው አብይ አህመድ ዮሐንስ ቧ ያለዉን የመለስ አካዳሚ ፕረዚደንት አድርጎ የሾመው?
ይህ የዱርዬ መንግስት ምንም ሳያጠፉ አማራ ብቻ ስለሆኑ ያስርና ከዚያ ከጥፍር ነቃይና ወያኔ ባለስልጣናት ጋር አብሮ እኩል ይፈታል። አብይ አህመድ በአንድ በኩል ኢህአዴግን አፍርሻለሁ ይልና ለመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ይሾማል። ይሄ ነው እንዴ ለውጡ? ዮሀንስ ቧ ያለው ለአማራ እሞታለሁ ብሎ የመለስ አካዳሚን ሹመት ከተቀበለ ሞት ይሻለዋል። ትግሬ ጠፍቶ ነው አማራ የተሾመዉ? እንዴት በአማራ ላይ ተቀለደ እባካችሁ? ዮሐንስ ቧ ያለዉን የመለስ አካዳሚ …
Read More »ኢትዮጵያ የታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ በታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች!
ኢትዮጵያ የታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ በታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች ************************************** የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ ታስቦ የነበረው የሦስትዮሽ የድርድር መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን እንደማይገኝ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን የካቲት 19 እና 20 ቀን 2012 በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ሊካሔድ በታሰበው የሦስትዮሽ ድርድር ላይ እንደማይሳተፍ የውኃ ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ነው ያስታወቀው። ቡድኑ በስብሰባው የማይገኘው …
Read More »63 እስረኞች ዛሬ ተፈቱ። የስም ዝርዝር ይዘናል።
ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነላቸው 63 ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ ****************** ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነላቸውን 63 ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዛሬ ይፋ አድርጓል። እነርሱም:- 1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ 2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን 3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት 4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ 5. ኮ/ል ግርማ ማዘንጊያ 6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ 7. ኮ/ል አስመረት ኪዳኔ 8. ሻ/ል ይኩኖአምላክ ተሰፋዬ 9. አቶ …
Read More »