Breaking News
Home / News (page 130)

News

የአብን አስደንጋጭ መግለጫ!

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ድርጅታዊ ኅልውና ባገኘባቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአማራ ህዝብ እውነተኛ ድምፅ በመሆን ህዝባችንን ከኅልውና ስጋት ለመታደግ፣ አንድነቱን ለማረጋገጥና ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የተቀጣጠለውን ንቅናቄ ጠንካራና የማይቀለበስ መሰረት በማስያዝ ረገድ የበኩሉን አስተዋጽዖ አድርጓል። የአማራውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ምጣኔ ኃብታዊ ጥያቄዎች ከፍ አድርጎ በመያዝና ለነፃነት፣ ለፍትኅና ለእኩልነት የሚደረገውን ትግል በመምራት ሕዝባዊ አመኔታን ለማትረፍ ችሏል፡፡ አብን ጠንካራ …

Read More »

ኢዜማ ከንቲባ ታከለ ኡማ ወንጀል ሰርተዋል ሲል በደሎችን በመዘርዘር መግለጫ አውጥቷል።

ይቅርታ የጎደለው የኢዜማ ጥሩ አቋም !********************************ኢዜማ ከንቲባ ታከለ ኡማ ህግን ከለላ በማድረግ ወንጀል ሰርተዋል ሲል በህዝብ ላይ የፈፀሟቸውን በደሎች በመዘርዘር መግለጫ አውጥቷል። ኢዜማ በመገለጫው ተዘርዝረው የቀረቡት ወንጀሎችም ሆኑ መግለጫው ያላከተታቸው የወንጀል ድርጊቶች በከንቲባው ሲፈፅሙ በወቅቱ የነበረውን የህዝብ ድምፅ በማጣጣል ለከንቲባው ገፅታ ግንባታ መስራትን እንደ ትክክለኛ የፖለቲካ አቋም ወስዶ በይፋ ለወንጀል ድርጊቱ በመሪው በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ በኩል ከለላ ሲሰጥ እንደነበረ ይታወቃል። …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.