የዘር ክልል ካልፈረሰ ከአዲስአበባ ወደ አማራ ክልል መሄድ ወይም መምጣት አይቻልም።ምክናያቱም አዲስአበባ የተከበበችው በኦሮሞ ክልል ነው :: ባለፈው የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ሻሸመኔና ሌሎች አካባቢዎች በነረው ጭፍጨፋ ወቅት ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ነበር። ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተጓዦች ያላቸው አማራጭ ደብረ ብርሃን መዋልና ማደር ነበር። ይህ ይገጥመኛል ብሎ የወጣ ህዝብ በዚህ ከተማ ሲውልና …
Read More »News
አማራ ከሆንክ ወይም ከሆንሽ ይሄን ስሚ !
https://www.facebook.com/bruktawit.selam/videos/2720257924886740
Read More »ነፍጠኝነት ይለምልም !! አማራ የሆንክ/የሆንሽ ተነስ/ተነሺ ድምፅ አሰሙ !
File Edit View Insert Format Tools Table Paragraph መጣሁብህ ~~~~~~~ ሸርርር አድርገው!! ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ…! ሻንቅላን መመሽለቅ ነው መፍትሔው፡፡ 1~በነፍጠኛው አማራ የ5000 አመታት ታሪክ ውስጥ አማራ በሰላም ቀን ሁሉም ገበሬ፣ ነጋዴና ሰራተኛ ነበር ፡፡ በክፉ ቀን ሁሉም ወታደር ይሆናል፡፡ ዳርዊን ዘግይቶ የደረሰበት ” The survival of the fittest “( ለመኖር የሚደረግ ትግል )የአማራ ህዝብ የ5000 ዘመን ታሪኩ ነው፡፡ አማራ በታሪኩ የተለየ ወታደር ኖሮት አያውቅም፥ ሁሉም …
Read More »የመንግስት ቸልተኝነትና የዜጎች ጭፍጨፋ!
መተከል አውራጃ ላይ አማራ አለቀ !
መተከል ላይ ባሉ 3 ቀበሌዎች ውስጥ ብቻ 89 የ አማራዋ ልጆች ሲገደሉ 20 ቆስለዋል ከ 80 ደብዛቸው ጠፍቷል ! ይሄንን እየሰማህ እያየህ ለወገንህ ድምፅ ከመሆን ይልቅ የቆጥ የባጡን እምትቀባጥር አማራ ተራህን እየጠበክ መሆኑን ማስታወስ አለብህ !!
Read More »