ከ1972 ጀምሮ የትህነግ አስተማማኝ ምሽግ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው፣ ደርግ ብዙ ጥረት አድርጎ መቆጣጠር ያልቻለው የደጀና(ወልቃይት) ምሽግ በጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተሰብሮ አሸባሪው ኃይል የሞተው ሞቶ የተረፈው እግሬ አውጭኝ ብሎ ሸሽቷል፡፡ ደጀና ከ40 ዓመት በኅምላ ከትህነግ ወንበዴዎች እጅ ወጥቷል ! እንዲሁም ቀጣዩ ጥቆማ ለአየር ሃይላችን ተገቢ ነው :- ለጀግናው አየር ኋይላችን በክልሉ ውስጥ ተረስቶ ያልተመታ የመሳርያና የነዳጅ ዴፖ ካለ እንድታስታውሱት ቦታዎቹን …
Read More »News
ሁመራ ከ28 ዓመት ከህውሃት አገዛዝ በሙሉ ነፃ ወጣች!
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁመራ ከ28 ዓመት በሓላ ከህውሃት አገዛዝ ሙሉበሙሉ ነፃ ወጣች:: Viva Ethiopia ! Viva Amhara Fano !
Read More »ሕውሃት የሚባል ወንድም ኖሮን አያውቅም!
ሕውሃት የሚባል ወንድም ኖሮን አያውቅም! በወንድማማቾች መካከል እልቂት አታባብሱ እያላችሁ መልክት ለምትልኩልኝ ወገኖቼ ግልጽ ለማድረግ የምፈልገው ነገር እንደሚከተለው ነው። ብዙዎቻችሁ ይሄን የምትሉት ከቅንነት በመነጨ ለአገራችን ሰላም ከመመኘት እንደሆነ አልጥራጠርም። ይሁንና የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃት የሚባል ወንድም ወይንም እህት ኖሮት አያውቅም። እኛ የምናውቀው ህወሃት ከተፈጠረ የዛሬ አርባ አራት አመታት ጀምሮ አገርና ህዝብ ሲያተራምስ፣ ሲያሸብር፣ እልቂት ሲደግስ፣ ክህደት ሲፈጽም፣ ሲዘርፍ፣ አገርና ህዝብን ሲያንኳስስና …
Read More »ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) አዳዲስ ሹመቶችን ሰጡ::
– የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተተክተዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ(ዶ/ር) የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል አደም መሀመድ፣የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ምክትል ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤልንና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰውን ከኃላፊነት በማንሳት ሌሎች ኃላፊዎችን ሾሙ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሹመቱን የሰጡት ከጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን የተሰጡት ሹመቶችም የሚከተሉት ናቸው። – አቶ ደመቀ መኮንን …
Read More »message from miky amhara
አዲስ አበባ ላይ ምስር ወጥ በስትሮዉ እየመጠጠ ትዊተር ላይ የወንድማማች ጦርነት የሚለዉን ጉድ አትስሙት፡፡ ከህወሃት ጋር የሚደረግ ጦርነት ቅዱስ ጦርነት ነዉ የሚባለዉ፡፡ ህወሃት እርሱን እና የትግራይን ህዝብ ለ 20 አመታት ሲጠብቀዉ የነበረዉን መከላከያ ሰራዊት አዘናግቶ በለሊት በመትረጌስ እና በቦንብ ሲጨፈጭፋቸዉ ወንድሞቹ ስላልሆኑ አይደለም፡፡ ህወሃት ግም እና ክፉ ነዉ፡፡ እርሱን 20 አመት ሙሉ ለጠበቃቸዉ ወታደሮች እንኳን አልሆነም፡፡ ስለዚህ ለማንም አይሆንም፡፡ እንዲያዉም …
Read More »