https://www.facebook.com/andafta/videos/2200627476731674/?t=126
Read More »Events
አብን ታፍነው የታሰሩ ሰላማዊ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ያሳስባል።
***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ትናንት መጋቢት 01/2011 ዓ/ም በጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አዘጋጅነት የተጠራውን ስብሰባ ታድመው በሰላም ወደየቤታቸው ሲመለሱ በፖሊስ ተደብድበውና ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ ያሳስባል። ዜጎች የመረጡትን ሃሳብ በሰላማዊ መንገድ የመግለፅ መብታቸው ገደብ የማይጣልበት መሆኑንም ንቅናቄያችን ያስገነዝባል። በዚህ አጋጣሚ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በራሳቸው ጉዳይ ላይ ራሳቸው ወሳኝ የሚሆኑባቸውን አማራጮች ለመምከር ያደረጉትንና ለወደፊትም የሚያደርጉትን ውይይትና …
Read More »ነፍስሽን በገነት ያኑርልን። ለቤተሰቦች: ዘመዶች እና ለመላ ኢትዮጵያዊያን መፅናናትን እንመኛለን።
በሆስተስነት ስታገለግል የነበረችው የህግ ተመራቂዋ የልጅ እናት እህታችን በአደጋው ምክንያት ህይወቷን አጥታለች። ~ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን። ለቤተሰቦች: ዘመዶች እና ለመላ ኢትዮጵያዊያን መፅናናትን እንመኛለን። Please Donate for Her family
Read More »የአሁኖቹ ግልገል ግፈኞች/ገዥዎች ተቋማትን ተቀራምተው/ተከፋፍለው ወርሰዋል ሚዲያ ፣አስተዳደር ፣ ፀጥታና መከላከያ …
የጉድ ሃገር ኢትዮጵያ ! ” የፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር ተጠሪነቱ ለኦሮሚያ መንግስት ባልሆነበት ሁኔታ የከተማው አስተዳደር በኦሮሚያ መሬት የተሰሩ ኮንዲሚንዬሞች የማከፋፈል ስልጣን የለውም ” ቄሮ …ይልሃል ስማልኝ ወገኔ !! ወቸው ጉድ : የቀድሞዎቹ ግፈኛ ገዥዎች በአንድ ድርጅት ተጠርንፈው አንድ ላይ ነበር የሚጮሁት ፣ የሚፎክሩት ፣ የሚደፈጥጡት፣ የሚገሉት …ወዘተ የሚያደርጉት ። የአሁኖቹ ግልገል ግፈኞች / ዕጩ ገዥዎች ስማቸው ብዙ ነው ፣ ተቋማትን …
Read More »