Breaking News
Home / Events (page 18)

Events

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ለሁለት ቀናት ያክል ያደረገውን ጉባኤ ተከትሎ የተሰጠ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር በባህርዳር ከተማ ለሁለት ቀናት ያክል ያደረገውን ጉባኤ ተከትሎ የተሰጠ የአቋም መግለጫ!! ——————– የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከባለፋት 18 ዓመታት በላይ ጀምሮ አምባገነኑና አፋኙን ቡድን ህወሃትን በነፍጥ ሲታገል መቆየቱ ይታወቃል።በዚህ እልህ አስጨራሽና ፈታኝ የትግል ሂደት “ውርሳችን አርበኝነት ትርፋችን ታሪካዊነት ነው!! እያሉ፤ ለህይወታቸው ፈጽሞ የማይሳሱ ድንቅና ብርቅዬ፣አያሌ አርበኛዎቻችን …

Read More »

የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ

በቅርቡ በባህር ዳር ከተማ የተመሰረተው አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ለሪፖርተር ጋዜጣ የሰጡት ቃለ-ምልልስ፦ ‹ሕዝባዊና ግዛታዊ አንድነቱ በመገሰሱ ምክንያት የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ነው ብለን እናምናለን›› አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ በቅርቡ የመመሥረቻ ጉባዔውን ያካሄደው የአማራ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.