Breaking News
Home / Events (page 17)

Events

ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ።

#አዲስ_አበባ! መነሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ መዳረሻውን ጠሚው መኖሪያ ቤት (ቤተ ጠሚ) የሚያደረግ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ። በደምቢ ዶሎ (በኦሮምያ ክል) የታገቱ ተማሪዎች እንዲለቀቁ ለመጠየቅና የመንግስትን ቸልተኝነት ለማውገዝ በአማራ ምድር ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል። በመጪው ቅዳሜ (ጥር 23/2012 ዓ.ም) ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ መጠራቱ ታውቋል።

Read More »

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ አስቸኴይ ጥሪ ! Share !

ቀን 17/05/2012 ዓ.ም ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት ጥር 16 እና 17፣ 2012 ዓ.ም 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ የንቅናቄያችንን አጠቃላይ ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ፤ የምርጫ ዝግጅት፤ የታሠሩ የአብን አመራሮችና አባለትን፤ የታገቱ አማራ ተማሪዎችን እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ እና አቅጣጫ በማስቀመጥ አጠናቋል። በሀገራችን ኢትዮጵያ አማራ ጠል የተሳሳተ ትርክት …

Read More »

ሰበር ዜና – ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ

ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር አልፈለጉም። የተማሪዎችን ጉዳይ በዋነኛነት አፍነው ይዘው የተቀመጡት ባለስልጣናት:- 1. ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ – የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ (ኦሮሞ) …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.