በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው ሰኞ እለት (የካቲት 11/2016) ምሽት ላይ ነበር። ስሟን የማልጠቅሳት ትውልደ ኢትዮጵያዊ፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላት ተጓዥ ማታ 5 ሰአት ወደ አሜሪካ ላለባት ጉዞ ቀደም ብላ 2 ሰአት ቦሌ ኤርፖርት ትደርሳለች። በፍተሻው ወቅት “ሻንጣሽን ከፍተሽ አሳዪን፣ ማሽኑ የሆነ ነገር ያሳየናል” በማለት ሻንጣዎቿን አስከፈቱ። በዚህ ወቅት የያዘችውን የግል …
Read More »Entertainment
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!
መንበረ ሰላማም ሆነ መንበረ ጴጥሮስ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ ፖለቲካዊ ነው።አንድም የሥልጣን ጥማት ሰላም የነሳቸውና የጵጵስና መስፈርቱን የማያሟሉ ባዶነት የሚሰማቸው ሰብከው የማያቀርቡና ቀድሰው የማያቆርቡ በጥቁር ቀሚስ የተቦጀኑ የምንኩስና ጸጋው የተወሰደባቸው መነኮሳት መሳይ የቀመሩት የክፋት ቀመር ነው። ምን ጊዜም ቢሆን የአቅም እጦት ያለበት ሰው መደበቂያው ቋንቋና ዘር ነው።መልእክት ለተዋሕዶ ምእመናን ከቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ ጥቂት የሚባሉ ለቤተክርስቲያንና ለምእምናን ተቆርቋሪ …
Read More »የኦርቶዶክስ ሃይማኖት በጎሳ አትከፋፈልም – መምህር ፋንታሁን ዋቄ
አቶ ታየ ቦጋለን ስሙት !
በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! – ስንታየሁ ቸኮል
በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ጉዳይ የመጀመሪያ የዐቃቢ ሕግ ተከሳሽ ሆኛለሁ እኔ እንደ በረከት እቆጥረዋለሁ መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለንና። በእግዚአብሔር ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሴት እናደርጋለን። በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን ምክንያቱም መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን። ትዕግስትም ፤ ጽናትን ፤ ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ፤ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን ፤ ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም። ውሃ በማያነሳ በ6 አንድ አይነት የፈጠራ ክስ …
Read More »