Breaking News
Home / Amharic / የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ!

መንበረ ሰላማም ሆነ መንበረ ጴጥሮስ የሚለው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የመከፋፈል አጀንዳ ፖለቲካዊ ነው።አንድም የሥልጣን ጥማት ሰላም የነሳቸውና የጵጵስና መስፈርቱን
የማያሟሉ ባዶነት የሚሰማቸው ሰብከው የማያቀርቡና ቀድሰው የማያቆርቡ በጥቁር ቀሚስ የተቦጀኑ የምንኩስና ጸጋው የተወሰደባቸው መነኮሳት መሳይ የቀመሩት የክፋት ቀመር ነው።
ምን ጊዜም ቢሆን የአቅም እጦት ያለበት ሰው መደበቂያው ቋንቋና ዘር ነው።መልእክት ለተዋሕዶ ምእመናን ከቤተ ክህነት እስከ አጥቢያ ጥቂት የሚባሉ ለቤተክርስቲያንና ለምእምናን ተቆርቋሪ አባቶች
ቢኖሩም ቤተክርስቲያኗን በማይክሉ ቅልብ መሀይሞች ተውጠው እየተዋከቡ በመሆኑ! ቤተክርስቲያኗን መታደግ አልቻሉም! ስለዚህ መንፈሳዊ ማህበራት፣የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶችና ምእምናን ቤተክርስቲያኗ
መሪ አልባ መሆኗን በመንገንዘብ ክርስቲያያናዊ ግደታችሁን ሳይመሽ ልትወጡ ይገባል።

 

Check Also

የኮሎኔል አብይ አህመድ አስገራሚ የትምህርት መረጃዎች ! የትኛው ነው ትክክል?

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.