የአማራ ክልል መሪዎች ልዩ ሃይሉ እንዲፈርስ ፈርመዋል :: ከዚህ አንፃር ጄ/ል አበባው ተጠያቂም ተወቃሽም አይደለም :: ምክንያቱም “የአማራ ህዝብ “….ክልሉን እንዲመሩ ….የመረጣቸው “የፖለቲካ ሃይሎች እስከፈቀዱ ድረስ, የፖለቲካ ሃይሉ ተስማምቶ ያፀደቀውን !… መከላከያ ሰራዊቱ የማስፈፀም ግዴታ አለበት :: ፔሬድ !
Read More »Entertainment
የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነሐሴ 15-1987 (Eth. calendar) – Ethiopian constitution. 21.08.1995 (European calendar)
አዲስ አበቤ ተማረረ – ቴዲ ዮ ለምን ታሰረ? ስሙት
https://youtu.be/FJNyz01_16A
Read More »እሬቻና መዘዙ – ቄስ ቶሎሳ ጉዲና
የአማራ ህዝብ በየግዜው እየተዋረደ ነው!!!
1/ ፕ/ር አስራት ወልደየስ ሲገደል ዝም 2/ አርበኛ ታጋይ ዋዋ ጎቤ መልኬ ሲገደል ዝም 3/ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ሲገደል ዝም 4/ ሻለቃ አስቻለው ደሴ ሲገደል ዝም 5/ ብ/ጀ አሳመነው ፅጌ ሲገደል ዝም 6/ በኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች ዘራቸው እየተቆጠረ ሲጨፈጨፉ ዝም 7/ በኢትዮጵያ ውስጥ ከ9,000,000 በላይ አማራ ተፈናቅሎ ለእራብና ለንግልት ሲዳረግ ዝም 8/ 12,500 ፋኖ ሲታሰር ዝም …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች