Documents
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ! ከዚህ በፊት በተደረገው ጥሪ መሰረት በርካታ የሕዝባዊ ኃይሉ (ፋኖ) አባላት በሁለት የተለያዩ ግምባሮች ዘመቻውን የተቀላቀሉ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም የጦርነቱ ስፋት እና አጠቃላይ ሁኔታው እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት ተከታዩን ጥሪ ማስተላለፍ አስፈልጓል። ስለሆነም:- 1/ የግል ትጥቅ እያላችሁ በተለያየ ምክንያት እስከዛሬ ወደ ግምባር ለመግባት የዘገያችሁ አባሎች በአስተባባሪወቻችሁ አማካኝነት ወደ ተነገራችሁ ቦታ በአስቸኳይ እንድትከቱ ይሁን፤ 2/ ዘመቻውን ከተቀላቀልን …
Read More »ሁለት ሚሊዮን ነፃ አማራ ብናተርፍ ይሻለናል።” ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ
አቶ ሺመልስ አብዲሳ ኢሬቻ በዓል መስቀል አደባባይ ላይ የተናገሩት: “ነፍጠኛዉን ሰብረናል” !
ተመስገን ጥሩነህ ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ሲሸልሙ እስካሁን አማራን ይቅርታ አልጠየቁም:: ።#ኦህዴድ መራሹ የዶር አብይ መንግስት በኦሮሚያ ክልል ለተፈጠረዉ የዘር ማጥፉት ወንጀል 97% ለወንጀሉ ተጠያቂ መሆን አለበት ምክነያት ❗️👇👇 #እነ ሽመልስ አብዲሳ በአደባባይ ላይ ”’ነፍጠኝን ላይመለስ ሰባበርነው….የአያቶቻችንን ከተማ ተቆጣጠርነው….ኦሮሞ ያልፈቀዳት ኢትዮጵያ አትኖርም” ‘እያሉ የጥላቻ መርዝ ሲረጩ የነበሩት አሁንም ስልጣን ላይ ናቸዉ:: #የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኦማ ከዚህ ቀደም ብሎ ከጸንፈኞች ጋር …
Read More »ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ታወቀ !
ጦርነቱን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ! ************************** የአሸባሪው ህወሓት ኃይሎች በፀጥታ መዋቅሩና ህዝቡ መካከል ያለውን መተማመን ለመሸርሸር የሐሰት ፕሮፓጋንዳ እያሰራጩ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ መላው ህዝብና የፀጥታ መዋቅሩ ከመቼውም በተሻለ ተናበው እየሰሩ ነው ብለዋል። ሚኒስትሩ ለፀጥታ አካላትና ለህዝቡ መናበብ ዋና ማሳያ አድርገው ያነሱት በግንባር …
Read More »