Breaking News
Home / Documents (page 91)

Documents

የአብን እጩ ተወዳዳሪዎች በጥቂቱ እነዚህ ናቸው!!!

ሁሉንም ያካተተው የአብን እጩ ተወዳዳሪወች በጥቂቱ እነዚህ ናቸው!!!   1) ረ/ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ :-በራያ ና ቆቦ 2)ተ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ዘሪሁን ወርቅነህ — ለዳንግላ፣ 3)ረ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ስጦታው ቀሬ — ለደቡብ አቸፈር 4) ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ — ለባህር ዳር ከተማ፣ 5) ዶ/ር በቃሉ ታረቀኝ — ለባህር ዳር ከተማ 6) ኢንጅነር ገብሩ አብዘር :-በሊበን ከተማ 7) ዶክተር ቴወድሮስ ኃ/ማርያም :-አዲስአበባ ወረዳ 25 8)ዶ/ር ደረጃ …

Read More »

ለአማራ ባንክ ምዝገባ !

የባንክ አክሲዮን ምስረታ ሂደት ቅደም ተከተል ከ170,000 በላይ ባለ አክሲዮኖች የተሳተፉበት አማራ ባንክ አማ የአክሲዮን ሽያጭ ከ9 ቢሊዩን ብር ካፒታል በላይ በመሠብሰብ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የሽያጭ ክንውኑ እንዲሳካ የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ርብርብ ከፍተኛ አስተዋኦ ነው። ባንኩ ቅርንጫፍ ከፍቶ አገልግሎት እስኪጀምር ድረስ ለሚኖሩት ቀሪ ስራዎች የባለሙያ ቀጥተኛ ተሳትፎ አስገዳጅ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበን ፕሮጀክቱን በሁለት ዕግሩ እንዲቆም በቀጣይ ስራዎች በንቃት መሳተፍ …

Read More »

የእራት ግበዣ – አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!

ለሃገር ወዳድ ኢትዬጵያውያን የቀረበ ጥሪ!!በመጭው 6ኛ ሃገራዊ ምርጫ “አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው” በሚል መሪ ቃል የምርጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል። ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በአካል ባይገኙም፣በኦን ላይን የሚሳተፉበትም እድል ተፈጥሯል። መገኘት ካልቻሉም ከሚወዷቸው ኢትዬጵያውያን አንዱን ስፖንሰር በማድረግ አስተዋጽኦ ማድረግ ይቻላል።ሃገር ቤት የሚገኝ ቤተስብን መጋበዝ ከአማራጮቹ ውስጥ አንዱ ነው።የእራት ትኬቱን በመግዛት …

Read More »

በዐቢይ የሚመራው የኦሮሙማ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመው ያለው ወረራ!

በዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ የአፓርታይድ አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ እየፈጸመው ያለው ወረራ! ይህን ከታች የምታነቡትን ጉድ ተረኛነት እያላችሁ ተረኛነትን አታቃሉት። ተረኛነት እየተባለ ለሚቀረበው ነገር ማነጻጸሪያ እየሆነ የሚቀርበው ወያኔ ባለተራ በነበረበት ዘመን “የኢትዮጵያ” መከላከያ ሠራዊትን፣ “የኢትዮጵያ” አየር መንገድን፣ “የኢትዮጵያ” ስደተኞች ጉዳይ አስተዳደርን፣ ወዘተ የባንክ ሒሳብ ወደ ትግሬ ባንክ አላዛወረውም። የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ የሕወሓትን የነውረኛነት፣ የተረኛነትና የአፓርታይድ ክብረ ወሰን የሰበረው በመንግሥትነት በተሰየመ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.