Breaking News
Home / Documents (page 156)

Documents

The TPLF Manifesto

መቅድም ይህ መፅሔት የትግራይ ሕዝብ ሃቀኛ ወኪል የሆነው የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ድረጅት (ተ.ኅ.ህ.ት) መግለጫና የትግሉ መመርያ ነው። የትግራይ ሕዝብ ማለት በትግራይ ውስጥ የሚኖሩትንና በተለያየ ምክንያት ከትግራይ መሬት ውጭ የሚኖሩትን ሕዝቦቿ በሙሉ ያጠቃለለ ነው። [ትግሮኛ ተናጋሪዎች፣ ኣፋር (ጠልጣል)፣ አገው፣ ሳሆ፣ ኩናማ፣ ወ.ዘ.ተ.] የትግራይ መሬት በደቡብ ኣለውና፣ በሰሜን መረብ ሲያካልሉት በምዕራብ በኩል ደግሞ ወልቃይትንና ፀለምትን ያጠቃልላል። ትግራይ አክሱም እስከወደቀችበት ጊዜ ድረስ …

Read More »

አስቸኳይ የአቋም መግለጫ ከአማራ ተማሪዎች !

አስቸኳይ የአቋም መግለጫ ከአማራ ተማሪዎች ! ባለፉት ሁለት ሶስት ቀናት የአማራ ውድ ልጆች በሀረማያ በአሶሳ በመዳወላቡ እና ሌሎችም ዩኒቨርሲቲዎች መጠነ ሰፊ ጥቃት በኦሮሞ ተወላጆች በኩል ሲደርስባቸው እንደቆየ ይታወቃል፡፡ በትናንትናው እለትም እስካሁን እንዳሳለፍነው ሶስት ሬሳ ከአሶሳ በስጦታ ተልኮልናል በዚህ ረገድ እኛ ለሰላም ባለን ቁርጠኛ አቋም በክልላችን የሚገኙ የሌሎች ክልል ተወላጆች ሳይሳቀቁ ትምህርታቸውን እንዲማሩ ሰፊ እንቅስቃሴ አድርገናል፡፡አሁን ላይ የአማራ ተማሪዎች መገደላቸው ሳያንስ …

Read More »

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ !

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ–አብን ከሚታገልላቸውና ትግሉ የሚጠይቀውን መስዕዋትነት ሁሉ ለመክፈል ከዝግጁም በላይ ከሆነባቸው የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች ውስጥ የመጀመሪያው የአማራን ሕዝብና ግዛት አንድነትና ኢተነጣጣይነት ተፈጥሯዊ መብቱን ማስከበር ነው። አማራ ጠል ኃይሎች ወደ ትግል ሲገቡ ጀምረው የአማራውን ሕዝብ በጠላትነት ፈርጀው የተነሱ፥ ይህንን የአማራ ጥላቻቸውን በትግል ሰነዳቸው ሳይቀር አካተው ሲታገሉ ኖረው በለስ ቀንቷቸው አገራዊ ሥልጣን ሲቆናጠጡ፥ አስቀድሞ የነበራቸውን የአማራ ጥላቻ መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ በመስጠት …

Read More »

የላሊበላን ጉዳይ በተመለከተ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ!

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝባችን መንፈሳዊና ቁሳዊ ሀብቶች ተገቢዉ ጥበቃ ሊደረግላቸዉ እንደሚገባ ይታገላል። ቀደም ሲል በነበሩና ባብዛኛዉ ሆነ ተብለዉ በሚተገበሩ ድርጊቶች ምክንያት በርካታ ጥፋቶች መሰራታቸዉን እንገነዘባለን። በላሊበላ ላይ የተከሰተዉን ችግር በተመለከተ በተለይ ሰሞኑን በህዝባችን ልጆች በተደረገዉ የማጋለጥ እና ትኩረት እንዲሰጠዉ የሚል ርብርብ ምክንያት በመንግስት ጭምር የተቸረዉ ትኩረት አበረታች ነዉ። ይሄን ጉዳይ በተመለከተ በአብን በኩል በብዙዎች በግልፅ በሚታወቅ መልኩ ከፍተኛ ክትትል ሲደረግ ቆይቷል። …

Read More »

Privacy Policy

Legal Disclaimer This website (Amharaonline.org) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) is owned and operated by NAMA (National Movement of Amhara) .  NAMA has been established in June 2018 in Bahrdar (Amhara Zone) in Ethiopia. Amharaonline.org will operate as the voice of the voiceless Amharas who have been deported and negelected basic Human Rights in Ethiopia. Amharaonline.org  stands to create awareness about …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.