ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!! የጀግናውን የአማራ ህዝብ መከታ የሆነዉን #ፋኖ በማሰከበብ ለማሰገደል የምትሰራው ሰራ ጥሩ እንዳልሆነ አጥብቀህ እያወክ! በተላላኪነት የአማራን ህልዉና ዝቅ የሚያደርግ ስራ ባትሰራና የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አንተም የብልፅግና አካላትም ብትጠነቀቁ ይሻላል:: #ፋኖ እሳት በእጁ ይዟል! ዘመነ ካሴ #ፋኖ SHARE
Read More »Documents
የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች ስብሰባ ! May 21-2014
ጀነራል ተፈራ ማሞ የት እንዳሉ ታወቀ! ግርማ ካሳ
ጀነራል ተፈራ ማሞ የት እንዳሉ ታወቀ #ግርማካሳ[yikes-mailchimp form=”1″] የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ የነበሩት፣ በሕልውናው ጦርነት ውስጥ ተጠርተው እንዲያገለግሉ የተደረጉት፣ ውጤትን ያስመዘገቡና የሕወሃት እና ኦነግ ወረራ እንዲቀለበስ ያደረጉት ፣ በሕዝብ ተወዳጅ የሆኑት፣ ጀነራል ተፈራ ማሞ፣ ከሶስት ቀናት በፊት መታፈናቸው የሚታወቅ ነው፡፡ ያም በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን፣ አገሪቷን ወደ ከፍተኛ የፖለቲካ አለመረጋጋት ውስጥ እንድትፀፈቅ አድርጓታል፡፡ ጀነራል ተፈራ በአዲስ አበባ፣ …
Read More »ZOOM Meeting – AMHARA FANO SUPPORTERS
AMHARA ZOOM MEETING SATURDAY MAY 21, 2022 MEETING ID: 863 1890 7690 Time: 5pM – UK 6PM – EU 12Noon EST US https://us06web.zoom.us/j/86318907690
Read More »ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ !
ከአማራ ፋኖ በባህርዳር የተሰጠ መግለጫ እንደሚታወቀዉ የአማራ ህዝብ ማህበራዊ እረፍቱን ማጣት ከጀመረ በርካታ ዓመታት ተቆጥሯል ፤ባለፉት ሶስት አመታት ግን መንግስት መር ጭፍጨፋዎች፤ ግድያዎችና ዉድመቶች በአማራ ህዝብ ላይ በሰፊዉ ተባብሰዉ ቀጥለዋል፡፡ በመሆኑም ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ ሚሊዮን አማራዎች ለስደት፣ ረሃብና መፈናቀል ሲጋለጡ፤ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ደግሞ መንግስት መር በሆነ የዘር ጭፍጨፋ እንዲያልቁ ተደርገዋል፡፡ በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ እንዲሉ …
Read More »