Documents
Oromization of Ethiopian Airlines
አየር መንገዱን ኦሮሞናይዝ የማድረግ ዘመቻ፦ #ሰበር_ዜና_‼️‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ምንም የንግድ አየር መንገድ እውቀት የሌለውን ጄነራል ይልማ መርዳሳን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል። አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ ነበር።
Read More »የእስክንድር ነጋ ባለቤት ሰርካለም ፋሲል ተናገረች !
ሕዝቡን ጎዳና ላይ ጥለው ቤተመንግስት እየገነቡ ነው ::
በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተሞች እየተካሄደ ነው ባለው የቤት ፈረሳ እና የግዳጅ የማስነሳት ሂደት 111 ሺህ 811 ቤቶችን አቶ ሽመልስ አብዲሳ ማስፈርሳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) አጋለጠ ። ኢሰመጉ ይህንን የገለጸው ከጥቅምት 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በጉዳዩ ላይ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ግንቦት 23/2015 ዓ.ም. ይፋ ባደረገበት ጊዜ ነው። ኮሚሽኑ ይህንን አሃዝ ይፋ ያደረገው በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተሞች …
Read More »በአቢይ አህመድ ታስረው ግፍ የደረሰባቸው የአማራ ተወላጆች ዝርዝር ! Please Share
በደህንነት አካላት ታፍነው ደብዛቸው ጠፍቶ የነበሩ የአማራ ተወላጆች ከ28 ቀናት ቦኋላ ገላን በሚገኝ የልዩ ኃይል ካምፕ ውስጥ ተገኙ! ከታፈኑት መካከል የምኒልክ ሆስፒታል፣ የአለርት ሆስፒታል፣ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ከፍተኛ ሀኪሞች ይገኙበታል። መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ ሞክራችኋል በሚል ለ28 ቀናት በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ በሚገኘው የልዩ ሀይሉ ካምፕ ውስጥ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት ሲፈፀምባቸው መቆየቱን ለአማራ ድምፅ ተናግረዋል። ከታሣሪዎቹ መካከል የእግር እና የእጃቸው ጥፍር በፒንሳ …
Read More »