Breaking News
Home / Documents (page 42)

Documents

መንግስታዊነት ሆይ ወዴት አለሽ? christian tadele – member of parliament

መንግስታዊነት ሆይ ወዴት አለሽ? *****     ሕወኃት አሸባሪ ድርጅት ተብሎ የተፈረጀው በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ነው። የሰላም ስምምነት ፊርማ እንደተጠበቀ ሆኖ በሕግ ሕወኃት አሁንም ድረስ አሸባሪነቱ ያልተሰረዘለት ቡድን ነው። አስፈፃሚው አካል በማናለብኝነት የሚሰራውን ሕጎችን የመጣስ በጎ ያልሆነ ልምምድ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመቆጣጠር ሕዝባዊ ኃላፊነት አለበት። ለስነስርዓታዊ ጉዳዮችም ከሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በላይ ማን ሊጨነቅ ይችላል? እነዚህ መንግስታዊ ባሕሪያት ሁሉ ግን በብልጽግና …

Read More »

ደብዛቸው የጠፋው የአማራ ተማሪዎች ዝርዝር

ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ደብዛቸው እንዲጠፋ የተደረጉ 26 የአማራ ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_ 1. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (የ1ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተማሪ)፣ 2. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ (የ2ኛ ዓመት የጋዜጠኝነት ተማሪ)፣ 3. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ (የ3ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተመራቂ ተማሪ)፣ 4. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (2ኛ ዓመት የማህበረሰብ ሳይንስ ጥናት ተማሪ)፣ 5. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (3ኛ ዓመት የባዮቴክኖሎጂ ተመራቂ ተማሪ)፣ 6. …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.