Breaking News
Home / Documents (page 38)

Documents

ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ውጪ የሚደረግን ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት አንቀበልም አሉ!

ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ውጪ የሚደረግን ሢመተ ኤጲስ ቆጶሳት እንደማይቀበል የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአቋም መግለጫው አስታውቋል። +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ የአቋም መግለጫ   ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዋድሮስ ዳግማዊ የመንበረ ማርቆስ ፓትርያርክ ልዩ ጽሕፈት ቤት፣  ካይሮ፡ 24 ጃንዋሪ 2023 ዓ/ም (ጥር 16 ቀን 2015 ዓ/ም)     የእስክንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ አቡነ ሳዊሮስ በተባሉ ጳጳስ …

Read More »

አቡነ ሳዊሮስ ማናቸው ? Who is Abene Sawiros?

★ ” አቡነ” ሳዊሮስ ማናቸው ? ★ ★ ከሁለት ሴቶች ዲቃላ(ከሕጋዊ ጋብቻ ውጪ) የወለዱ ምንኩስናቸውን በዝሙት ያፈረሱ ሴሰኛ ሰው ናቸው።★ ★ ቅዱስ ሲኖዶስ በአስቸኳይ ከዲቁና እስከ ጵጵስና ያለው ሥልጣነ ክህነታቸውን ያንሳ!! ቤተክርስቲያን የዘማዊ መጫወቻ አይደለችም።★ “አባ” ሳዊሮስ በምዕራብ ሸዋ ዞን አዳበርጋ አዳዳ ባለወልድ የተወለዱ የሸዋ አማራ ሲሆኑ ቋንቋውን ስለሚችሉ ግን ኦሮሞ ነኝ ብለው ለኦሮሚያ ክልል ኮታ ማሙያ ጵጵስና የተሾሙ ሰው …

Read More »

በዛሬው ቀን ከቤተ ክህነት የተሰጠ አስገራሚ ውሳኔ

  ከደቂቃዎች በፊት የተሰበሰበው አስተዳደራዊ ጉባኤ ከዚህ በታች ያሉት ውሳኔ አስቀምጧል።   ኤጲስ ቆጶሳት ነን ብለው በተገኙ ፳፮ መኖከሳት ላይ የጠቅላይ ቤተክህነት አስተዳደር ጉባኤ አስተዳደራዊ ውሳኔ አስተላለፈ *** የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት የአስተዳደር ጉባኤ ዛሬ ማለዳ ላይ በዋለው ስብስባ ትላንት ጥር 14 በወሊሶ ከተማ በተደረገው ህገ ወጥ ሲመት እራሳቸውን ኤጴስ ቆጶሳት ብለው የገለጡ ከተለያዩ አድባራት እና ገዳማት የተውጣጡ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.