Breaking News
Home / Documents (page 33)

Documents

የአማርኛ ቋንቋ ግስጋሴ አሁንም እንደቀጠለ ነው ::

#Ethiopia|| አንብቡትም #የአማርኛ ቋንቋ ግስጋሴ አሁንም እንደቀጠለ ነው። በዚህ ፍጥነቱ የአለም ቋንቋ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው። ዛሬ ደግሞ ቻይና አማርኛ ቋንቋን በመጀመሪያ ዲግሪ ልታስተምር መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ነግሮናል። ትምህርቱ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርስቲ (BFSU) መሰጠት እንደጀመረ ሰማን። ይኼ የሚያስገርም አይደለም ከጀርመን ታዋቂ ከሆኑት ዩኒቨርስቲዎች አንዱ የሆነው ሀምቡርግ ዩንበርሲቲ የአማርኛ …

Read More »

አፄ ምኒልክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ያስገቡት ዘመናዊ ግብአቶች !

1882 ዓ.ም. ———————ስልክ 1885 ዓ.ም. ———————ወፍጮ 1886 ዓ.ም. ———————ፖስታ 1886 ዓ.ም. ———————ባህር ዛፍ 1886 ዓ.ም. ———————ገንዘብ 1886 ዓ.ም. ———————የውሃ ቧንቧ 1887 ዓ.ም. ———————ጫማ 1887 ዓ.ም. ———————ድር 1887 ዓ.ም. ————–የሙዚቃ ት/ቤት 1887 ዓ.ም. ————-የፅህፈት መኪና 1889 ዓ.ም. ———————ኤሌክትሪክ 1889 ዓ.ም. ————ዘመናዊ ህክምና 1889 ዓ.ም. ———————ሲኒማ 1889 ዓ.ም. ————የሙዚቃ ሸክላ 1889 ዓ.ም. …

Read More »

ታላቁ እስክንድር በትናንትው ምሽት በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ተያዘ ::

ሰበር መረጃ፦   ታላቁ እስክንድር በትላንትው ምሽት እጁ በጎጃም ቡሬ ዳሞት ወረዳ ከተያዘበት ሰዓት ጀምሮ የክልሉ ፕሬዝዳንት ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሁሉም የክልሉ አመራር “እስክንድር የፈፀመው አንዳችም ወንጀል የለም፣ በወንጀልም አይፈለግም፣ ስለዚህ አሁኑኑ በነጻ ይፈታ” የሚል ውሳኔ ቢያሳልፉም፤ የክልሉ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊና ዐማራ ጠል ነው የሚባለው፤ በተለይም ከዓብይ አህመድ መመሪያ …

Read More »

መልእክቴን ለዝናሽ ታያቸው አድርሱልኝ። share

“ሳይቃጠል በቅጠል !!” ማለት ይሄኔ ነው !! ስለዚህች ሴት መናገር አልፈልግም ነበር። እስከዛሬም ስሟን አንስቼ አላውቅም። እውነት ለመናገር አክብሮትም፣ አዘኔታም ስለነበረኝም ጭምር፣ እሷም ያው ከራሷም ሆነ ከሌላ በመጣ ግፊት የምታደርገው እንቅስቃሴ ለጥቂት ሰዎችም ቢሆን ቢጠቅም እንጂ ጉዳት ያስከትላል ብዬ ስላላሰብኩ ምንም አለማለትን ነበር የምመርጠው። ዛሬ ግን ይህን ለማለት ያነሳሳኝ ለክፉ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.