Breaking News
Home / Documents (page 142)

Documents

ዶ/ር አምባቸው አዳራሹን አነቃነቁት:: አማራ ከእንግዲህ አያለቅስም!

ከ ቬሮኒካ መላኩ የተከበራችሁ አንባብያን እነሆ በረከት በአማራ ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ጠቅላላ ለመሰብሰብ የታቀደው 1.5 ቢሊዮን ብር ነው። የቴሌቶኑ አዘጋጆች ከጠቅላላው 1.5 ቢሊዮን ብር ውስጥ በአንድ ምሽት በሸራተኑ ዝግጅት እንሰበስባለን ብለው ያቀዱት 5 መቶ ሚሊዮን ብር ውስጥ ከ150 ፐርሰንት በላይ አሳክተው በሰአታት ቀን ብቻ 800,000,000 የሚያክል ብር ሰብስበዋል። በዚህ ፔስ መቀጠል ከቻልን የጠቅላላ ግባችን ከ200% በላይ በአጭር ጊዜ ማሳካት ይቻላል። . …

Read More »

50 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ህገ-መንግስቴ ነው ብሎ የማይቀበለው ሰነድ መሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀየር አለበት።

50 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ህገ-መንግስቴ ነው ብሎ የማይቀበለው ሰነድ እንዲሁም ሲወጠን ጀምሮ አማራን ለመጉዳትና ለማጥፋት ተጠንቶ የተዘጋጀው የትህነግ-ኦነግ የጋራ መግባቢያ ሰነድ በስፋት መሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀየር አለበት። ምንም አይነት “የተቀደሰ” አመክንዮ ቢቀርብ እንኳ አማራን ለመቅበር የተዘጋጀን ፀረ-አማራ ሰነድ ላለማሻሻል አሳማኝ ምክንያት አይሆንም። የአማራ ህዝብ በጨዋነት ስለታገሰ ብቻ ይህን የጫካ ህግ ወይም ህገ አራዊት ሁለንተናዊ ቅቡልነት እንዳለው ለማስመሰል የሚሞከርበት መንገድ …

Read More »

ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች መፈታታቸው ተሰማ።

***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ትናንት መጋቢት 01/2011 ዓ/ም በጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አዘጋጅነት የተጠራውን ስብሰባ ታድመው በሰላም ወደየቤታቸው ሲመለሱ በፖሊስ ተደብድበውና ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ በጠዋት ማሳሰቢያ መስጠቱ ይታወሳል። ወጣቶቹ መለቀቃቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል። አብን የወጣቶቹ መለቀቅ ተገቢና ትክክል መሆኑን ያሰምርበታል። ለወደፊትም መንግስት በሰላማዊ ዜጎች ላይ መሰል አፈናና እስር ከማድረግ እንዲቆጠብ ይጠይቃል። ወጣቶቹ ያነሷቸው መሰረታዊ …

Read More »

መከላከያ ሪፎርም ተደርጓል ተብሎ ሲወራ የነበረ ውሸት !

መከላከያ ሪፎርም ተደርጓል ተብሎ ሲወራ የነበረ ውሸት በተለይ አብይ አህመድ የዋሸው ውሸት ትግሬን በኦሮሞ መተካት እንደነበር በአደባባይ ግልጽ ሆኗል። ~ በመከላከያ ውስጥ ብሔርን ለማመጣጠን ታስቦ በተካሄደው አዲሱ ወታደራዊ ሪፎርም የተገኙ ውጤቶቹ በአጭሩ ሲዳሰሱ። ~ የመከላከያ አራቱ ዕዞ ፦ – 1. ሰሜን ዕዝ ፦ አዛዥ—- ሜ/ጄ ጌታቸው ጉዲና (ኦሮሞ) ምክትል—- ብ/ጄ አማረ ደብሩ (አማራ) ሎጅስቲክ—– ብ/ጄ ከድር አራርሳ (ኦሮሞ) አስተዳደር—— ብ/ጄ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.