በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ ሰዎች ዝርዝር! 1 በሪሁን አዳነ 2 ጌታቸው አምባቸው 3 ምሥጋና ጌታቸው 4 ማስተዋል አረጋ 5 ታመነ ክንዱ 6 አለምነህ ሙሉ 7 ውዱ ሲሳይ 8 ሻለቃ አያሌው ዓሊ 9 ፈለቀ ሀብቱ 10 በለጠ ካሣ 11 ክርስቲያን ታደለ 12 የሺዋስ አሞኘ 13 አንተነህ ስለሺ 14 ፋንታሁን ሞላ 15 ሲያምር ጌቴ 16 ዮናስ አሰፋ 17 አማረ ካሴ …
Read More »Documents
መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም ወደ አዲስ አበባም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ባሉበት ታግተው ይገኛሉ፡፡ ዜጎች በላባቸው …
Read More »የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ከደጋፊዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከደጋፊዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ወደ ጽ/ቤቱ በሚመጡበት ወቅት የቢሮ ቁሳቁስ እጥረት እንደላ የተመለከቱት የንቅናቄው ደጋፊ አቶ ሠውነት ታደሠ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ገዝተው ትላንት ነሀሴ 21 ቀን 2011 ዓ/ም ጽ/ቤታችን በአካል በመገኘት አስረክበዋል፡፡ ለደጋፊው ልባዊ ምስጋና ያቀረቡት ሊቀመንበሯ ኢንጅኔር ዘሀራ ሰኢድ አያይዘውም << የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል ለማሳለጥና አብን አንግቦት የተነሳውን የአማራ ህዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች …
Read More »የግል ት/ቤቶችን እነ ሽመለስ አብዲሳ መዝጋት ጀመሩ -አፓርታይዱ አፍጦ ወጣ – ግርማ ካሳ
26 August at 18:07 by Girma Kassa የግል ት/ቤቶችን እነ ሽመለስ አብዲሳ መዝጋት ጀመሩ -አፓርታይዱ አፍጦ ወጣ #ግርማካሳ በአለምገና የሚገኘው ኤቨረስት ትምህርት ቤት በኦህዴድ ባለስልጣናት መዘጋቱን ዘሃበሻ ዘገበ። “ወላጆች በኦሮሚያ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ድምፃቸውን እያሠሙ ነው” ያለው ዘሃበሻ፣ ወላጆች ከህዝብ ተቃውሞ እያቀረቡ እንደሆነ ገልጿል። 4,800 ተማሪዎች ይማሩበት የነበረውን ይህን ትምህርት ቤት የዘጋው የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ እንደሆነ የዘገበው ዘሃበሻ፣ “በዚህ ትምህርት በሚጀመርበት …
Read More »