Breaking News
Home / Documents (page 133)

Documents

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሥራ አስፈፃሚ አባላት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የካቲት 14 እና 15 ያካሄደውን 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የንቅናቄውን የሥራ አስፈፃሚ አባላት በመምረጥ ተጠናቋል። በዚህም መሰረት 9ኙ የአብን ሥራ አስፈፃሚ አመራሮች: 1. አቶ በለጠ ሞላ ሊቀመንበር 2. አቶ የሱፍ ኢብራሂም ም/ሊቀመንበር 3. አቶ አዲስ ኃረገወይን የፖሊሲ ስትራቴጂ ኃላፊ 4. አቶ ጣሂር ሞሐመድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ 5. ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም የውጭ ጉዳይና ዓለማቀፍ ግንኙነት 6. አቶ …

Read More »

ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ለቀቁ። አቶ በለጠ ሞላ ተመረጡ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን የካቲት 14/15 ባደረገዉ 1ኛ ድረጅታዊ ጉባዔ ምርጫቦርድ በተገኘበት አካሄዷል በዚህ ጉባዔ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ከተመሰረተ ጀምሮ በሊቀመነበርነት የመራዉ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ተነስቶ አቶ በለጠ ሞላ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ሊቀመንበር ሁኖ ተሹሟል:: አቶ በለጠ ሞላ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልህ እመኝ አለዉ መላዉ የአማራ ህዝብ ከጎንህ ነዉ። የድርጅታችን አብን ከተመሰረተ ጀምሮ በጠንካራና በበሰለ የአማራር ጥበብ የአማራ …

Read More »

መልእክቴን ለጃዋር መሀመድ አድርሱልኝ

ስማኝ ጃዋ አየህ ጅማዎች አንድ #ንጉስ _አባ_ጅፋር የሚባሉ ሙስሊም ሆነው የጊዮርጊስ ቤተክርስቲያንን ያሰሩ በፍቅር የሚያምኑ፤ዘመኑን የቀደሙ ታላቅ መሪ ነበሯቸውና ፍርድ ያውቃሉ። ዝም ብለህ በሚያነቃቃ ንግግር ብቻ በወሬ ብቻ አታታልላቸውም።ጀግና በደንብ ለይተው ያውቃሉ፤ ባይሆን ምክር የሚሰማ ሰው ከሆነ፤ ባለህ አጭር ግዜ የፖለቲካ ቅስቀሳውን ትተህ፤ከማያልቀው ገንዘብህ ትንሽ ቆንጥረህ ለደሃው የኦሮሞ ልጆች ደብተርና ስክሪብቶ፣ሳሙናና መጽሃፍ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ አልፎ አልፎ አስተክልላቸው ቀልዱን ትተህ፤ …

Read More »

ለአየር ትኬት በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ 16 ሚሊዬን ብር ወጭ ተደርጓል።

ያሳዝናል በርቀት የተማሩ ሰዎች በርቀት እያስተዳደሩ ነው። የብአዴን ባለስልጣናት ክልሉን አዲስ አበባ ተቀምጠው በርቀት ለመምራት እየሞከሩ ነው። ከሀምሌ 01/2011 ዓም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር በአውሮፕላን እየተመላለሱ በደሀ ህዝብ ገንዘብ እየቀለዱ መሆኑን ምንጮች ይናገራሉ። ለአየር ትኬት በሰባት ወራት ውስጥ ብቻ 16 ሚሊዬን ብር ወጭ ተደርጓል። አዲስ አበባና ባህርዳር በተመሳሳይ ጊዜ ለእነዚሁ ባለስልጣናት 31 ሚሊዬን ብር የቤት ኪራይ ከአማራ ህዝብ ኪስ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.