Documents
በቤተመንግሥት የተገነባዉ ዉብና ማራኪ የሆነዉ አንድነት ፓርክ ገፅታዉ ይህን ይመስላል::
በእነ በለጠ ካሳ ላይ ተለዋጭ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠ፤
★★★ ፓሊስ ከሰኔ 15ቱ የአማራ ሕዝብ መሪዎች እና የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች ላይ ከተፈፀመው ግድያ ጋር በተያያዘ ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል ለሁለት ጊዜ የ28 ቀናት የምርመራ የጊዜ ቀጠሮ ጠይቆባቸው በእስር ላይ የሚገኙት፦ 1. አቶ በለጠ ካሳ የአብን የፅህፈት ቤት ኃላፊ፣ 2. አቶ አንተነህ ስለሺ የአብን የአዲስ አበባ የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ፣ 3. አቶ ንጉሴ ይልቃል የአብን የየካ ክፋለ ከተማ የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ፣ 4. …
Read More »List of Political Prisoners in Ethiopia. በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ የህሊና እስረኞች ዝርዝር!
በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ታስረው የሚገኙ ሰዎች ዝርዝር! 1 በሪሁን አዳነ 2 ጌታቸው አምባቸው 3 ምሥጋና ጌታቸው 4 ማስተዋል አረጋ 5 ታመነ ክንዱ 6 አለምነህ ሙሉ 7 ውዱ ሲሳይ 8 ሻለቃ አያሌው ዓሊ 9 ፈለቀ ሀብቱ 10 በለጠ ካሣ 11 ክርስቲያን ታደለ 12 የሺዋስ አሞኘ 13 አንተነህ ስለሺ 14 ፋንታሁን ሞላ 15 ሲያምር ጌቴ 16 ዮናስ አሰፋ 17 አማረ ካሴ …
Read More »መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም ወደ አዲስ አበባም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ባሉበት ታግተው ይገኛሉ፡፡ ዜጎች በላባቸው …
Read More »