የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ገመና ======================= 1. የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኃዛዥ አብይ አህመድ(ኦሮሞ) 2. መከላከያ ሚኒስቴር ለማ መገርሳ(ኦሮሞ) 3. የብሄራዊ ደህንነት ዋና ዳይሬክተር ደመላሽ ገብረምካሄል(ኦሮሞ) 4. የመከላከያ የዘመቻ መመሪያዎች ዋና አዛዥ ጀነራል ብርሃኑ ጁላ(ኦሮሞ) 5. የሰሜን ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ጌቻቸው ጉዲና(ኦሮሞ) 6. የመከላከያ ሰራዊት የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና አዛዥ ሜጀር ጀነራል ሃጫሉ ሸለመ(ኦሮሞ) 7. የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር …
Read More »Documents
Let us bring Jawar Mohammed to Justice- By Tibebe Samuel Ferenji
By Tibebe Samuel Ferenji October 23, 2019 Merriam Webster defines terrorism as “the systematic use of terror especially as a means of coercion”. The act of terrorism is also defined as “the calculated use of violence (or the threat of violence) against civilians in order to attain goals that are political or religious or ideological in nature; this is done through intimidation or coercion …
Read More »“ሰላማዊ ትግል ማለት ሁልጊዜ ተማጽኖ አይደለም!” ጋዜጠኛ እና የሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ
በአዲስ አበባ የአማራ አደረጃጀቶች ጥቃት እየተፈፀመባቸው ነው
ቅዱስ ሲኖዶስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምልአተ ጉባኤውን አቋርጧል ።
የባሌው ተወላጅ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሴፍ ፥ ከባሌ ሮቤ በተደወለላቸው ስልክ ተደናግጠው ከወንበራቸው ሲወድቁ ፥ ፖትሪያክ አቡነ ማቲያስ በድንጋጤ ከአፍንጨቸው የነስር ደም ፈሷል ። በርካታ አረጋዊ ሊቃነ ጳጳሳት በእንባቸው ሲራጩ በጉባኤው አርፍደዋል ። በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በምመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለው መዋቅራዊ ፥ የተጠናና የተቀናጀ ጥቃትን ለአለም ህዝብ ነገ ያሳውቃል ። መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አለም አቀፍ ሚዲያዎች ጥሪ ተደርጎላቿል ። …
Read More »