1፤ የሕወሃት ኃይሎች በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘውን ታሪካዊቷን ላሊበላ ከተማ ዛሬ እንደተቆጣጠሩ ከዓይን እማኞች መስማቱን ሮይተርስ ማምሻውን ዘግቧል። የከተማዋ ነዋሪዎች ከማለዳ ጀምሮ ትግሬኛ ተናጋሪ ተዋጊዎችን በከተማዋ ጎዳናዎች መመልከታቸውንና በርካታ ነዋሪዎች ከተማዋን ጥለው መሸሻቸውን ዓይን እማኞች ተናግረዋል። የዓይን እማኞችን ምስክርነት ከገለልተኛ ወገን አለማረጋገጡን ዜና ወኪሉ ገልጧል። 2፤ ሕገወጥ ገንዘቦች እና ቁሳቁሶች እንደሆኑ ተገልጦ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች በተሰራጨው ፎቶ ላይ …
Read More »Documents
ባልደራስ የምርጫውን ውጤት አልቀበለውም አለ!
የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፤ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫን ገምግሞ ውጤቱን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ግምገማው የአዲስ አበባ ምርጫ እና ድህረ ምርጫ ሂደትን የተመለከተ ነው፡፡ በውጤቱም ባልደራስ ፤ገዢው ፓርቲና ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ስለዘረፉት የዚህን ምርጫ ውጤት በፍፁም አልቀበልም ብሏል፡፡ ገዥው ፓርቲ በዋና ፈፃሚነት፤ ምርጫ ቦርድ በተባባሪነት ምርጫውን ስለዘረፉት በፍርድ ቤት ከስሻለሁ ሲል የግምገማ ውጤቱን ይፋ ባደረገበት መግለጫ አሳውቋል፡፡ ይህ ጥናት በአዲስ አበባ …
Read More »መልእክት ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ !
ክቡር ፕሬዘዳንት የአሰብን ጉዳይ ሊያስቡበት ይገባል የኢትዮጵያ መንግስት በመቶ ሺዎች የወደቁበት የባድሜ መሬት ለኤርትራ መንግስት መልሰሷል ! የኤርትራ ህዝብ ንብረቶችን አንድም ሳይነካ ከነሙሉ ንብረቱ መልሷል እርስዎም በምላሹ በታሪክም በማስረጃም የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚመልሱ እርግጠኞች ነን :: የኢትዮጵያ ህዝብ ንብረት የሆነውን የአሰብን ወደብ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ግመል አጠጡበት ብሎ በችሮታ ለኤርትራ ህዝብ እንደሰጠ የአደባባይ …
Read More »ለአማራ ሕዝብ ጥሪ !
የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም – ግርማ ካሳ
ያኔም የምለው ነው፣ አሁንም እላለሁ፣ የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም #ግርማካሳ ከሁለት አመት በፊት ከሲዳማ ውዝግብ ጋር በተገናኘ የጻፍኩት ጽሁፍ ነበር፡፡ “የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል ” በሚል ርእስ፡፡ በዚያ ጽሁፍ የሚከተለውን አስፍሬ ነበር፡፡ ካርታውንም ያኔ ያወጣሁት ነው፡ “ሕብረ ብሄራዊ የሆኑ፣ አንዱ ጋር አንዱ ብሄረሰብ፣ እልፍ ብሎ ሌላው የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ብዙ ስላሉ፣. የይገባኛል ጥያቄዎች ስፍር ቁጥር አይኖራቸውም። …
Read More »