Breaking News
Home / Categories (page 4)

Categories

ለአማራ ባንክ ምዝገባ !

የባንክ አክሲዮን ምስረታ ሂደት ቅደም ተከተል ከ170,000 በላይ ባለ አክሲዮኖች የተሳተፉበት አማራ ባንክ አማ የአክሲዮን ሽያጭ ከ9 ቢሊዩን ብር ካፒታል በላይ በመሠብሰብ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የሽያጭ ክንውኑ እንዲሳካ የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ርብርብ ከፍተኛ አስተዋኦ ነው። ባንኩ ቅርንጫፍ ከፍቶ አገልግሎት እስኪጀምር ድረስ ለሚኖሩት ቀሪ ስራዎች የባለሙያ ቀጥተኛ ተሳትፎ አስገዳጅ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበን ፕሮጀክቱን በሁለት ዕግሩ እንዲቆም በቀጣይ ስራዎች በንቃት መሳተፍ …

Read More »

መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ  ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም ወደ አዲስ አበባም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ባሉበት ታግተው ይገኛሉ፡፡ ዜጎች በላባቸው …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ከደጋፊዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የኮምቦልቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከደጋፊዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት፡፡ ወደ ጽ/ቤቱ በሚመጡበት ወቅት የቢሮ ቁሳቁስ እጥረት እንደላ የተመለከቱት የንቅናቄው ደጋፊ አቶ ሠውነት ታደሠ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ገዝተው ትላንት ነሀሴ 21 ቀን 2011 ዓ/ም ጽ/ቤታችን በአካል በመገኘት አስረክበዋል፡፡ ለደጋፊው ልባዊ ምስጋና ያቀረቡት ሊቀመንበሯ ኢንጅኔር ዘሀራ ሰኢድ አያይዘውም << የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል ለማሳለጥና አብን አንግቦት የተነሳውን የአማራ ህዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች …

Read More »

የአማራ ባንክ አክሲዮን ሽያጭ እየተጧጧፈ ነው።

የአማራ ባንክ አክሲዮን ሽያጭ እየተጧጧፈ ነው። አክሲዮኑ የሚሸጥባቸው አንዳንድ የባንክ ቅርንጫፎች ከመደበኛ ሥራቸው ይልቅ አክሲዮን መሸጥ ፋታ ነስቷቸዋል። የውጭ አገር ዜጎችም አክሲዮን እንዴት መግዛት እንደሚችሉ እየጠየቁ ነው። እኔን ብቻ ሁለት የውጭ ዜጎች በተገኘው ቀዳዳ አክሲዮን እንዴት መግዛት እንደሚችሉ ጠይቀውኛል። ለዚያውም እያንዳንዳቸው ወደ 50 ሚሊዮን ብር በማውጣት አክሲዮን ለመግዛት ነው ፍላጎታቸው። ዜግነት እስከ መቀየርም ድረስ የቆረጡ ፈረንጆች ናቸው። ትውልደ ኢትዮጵያዊ እንጂ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.