ከምስራቅ ወለጋ ዞን በማንነታቸው የተፈናቀሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማራዎች አ ዲስ አበባ ገብተዋል፤ አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ተጠይቋል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 5 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከምስራቅ ወለጋ ዞን በማንነታቸው የተፈናሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ አማራዎች በጅማ በኩል ዞረው አዲስ አበባ ገብተዋል፤ አስቸኳይ የሰብአዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ተጠይቋል። ከጥቅምት 25 ቀን 2014 ጀምሮ ከምስራቅ ወለጋ ዞን ቦነያ ቦሼ ወረዳ …
Read More »Amharic
የአመቱ ምርጥ ፎቶ ! share
አብይ አህመድ የደቡብ ሱዳንን ምክትል ፕሬዚዳንት ከዋናው ጋር ለማስታረቅ እቅፍ አርጎ ሆዱን ሲስመውተመልከቱ :: አሁን ይሄ የሀገር መሪ ይባላል ? ፎቶ አንሺው ግን ጉደኛ ነው!
Read More »ጋሻ – ዓለም አቀፍ የፋኖ ድጋፍ በዙም ! ዛሬ !
ሊንኩን ተጭነው ይግቡ !
Read More »ለአማራ እና አማራ ወዳጆች የድጋፍ ጥሪ !
#ጋሻ_የአማራ_ድጋፍ_አሰባሳቢ_ግብረኋይል #ለአማራ_እና_አማራ ወዳጆች_የድጋፍ_ጥሪ የአማራ ተወላጅና የአማራ ወዳጅ ለሆናችሁ በሙሉ የቀረበ ጥሪ፦ አደጋ የተደቀነበትን የአማራ ህልውና ኑና በጋራ እንመክት!! ፠ በኖቬምበር 10ቀን 2021ዓ ም የሰሜን ሸዋ አማራ በወራሪው የትህነግና ኦነግ ሰራዊት ጦርነት የተከፈተባቸው ቀን ነው። በጎጃም ከቡሬ አንስቶ እስከ ጎሃጺዮን ባለው ቀጠና ድረሰ እጅግ መጠነ ሰፊ የሆነ የኦነግ ሰራዊት ሰፍሮ ለወረራ አሰፍስፎ በመጠባበቅ ላይ ነው። ፨ ሐምሌ 13ቀን 2021 በወሎ ራያና …
Read More »