Amharic
አማራ በሸፍጥ እየተወረረ ነው ! እህታችንን አዳምጧት
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ! ከዚህ በፊት በተደረገው ጥሪ መሰረት በርካታ የሕዝባዊ ኃይሉ (ፋኖ) አባላት በሁለት የተለያዩ ግምባሮች ዘመቻውን የተቀላቀሉ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም የጦርነቱ ስፋት እና አጠቃላይ ሁኔታው እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት ተከታዩን ጥሪ ማስተላለፍ አስፈልጓል። ስለሆነም:- 1/ የግል ትጥቅ እያላችሁ በተለያየ ምክንያት እስከዛሬ ወደ ግምባር ለመግባት የዘገያችሁ አባሎች በአስተባባሪወቻችሁ አማካኝነት ወደ ተነገራችሁ ቦታ በአስቸኳይ እንድትከቱ ይሁን፤ 2/ ዘመቻውን ከተቀላቀልን …
Read More »ስልታዊ ማፈግፈግ ወይስ ስልታዊ አማራን ማድቀቅ?
“መከላከያው በሴራ ነው የተሸነፈ አትበሉ” የሚሉ ሰዎች እንግዲያው አቅም አንሶት አልያም በበቂ መዋጋት የማይችል ኃይል ሆኖ ነው የተሸነፈ እንበል ? መርጠው ቢነግሩን ጥሩ ነው። መቼም ከራያ ጫፍ ጀምሮ ላሊበላን፣ ወልዲያን፣ ደሴን፣ ኮምቦልቻንና አሁን ደግሞ ከፊል ሰሜን ሸዋን እያስረከበ የመጣን ኃይል እያሸነፈ ነው ወደኋላ የሚያፈገፍገው ሊባል አይችልም። በኢትዮጵያ የሚሊትሪ ታሪክ ውስጥ ወታደራዊ አሻጥር የሚሠራው በወታደራዊ አመራሩ ያውም ከአመራሩም በተወሰነው ክፍል እንጂ …
Read More »