Breaking News
Home / Amharic (page 80)

Amharic

አህመዲን ጀበል ማነው? ከአቻምየለህ ታምሩ

የኦነግ የሃይማኖት ክንፍ ፕሮፓጋንዲስቱ አሕመዲን ጀበል የጻፋቸው ጸረ አማራ መፈክሮችና እያስተላለፏቸው የሚገኙት የፍጅት ቅስቀሳዎች! ጎንደር ላይ በተከሰተው ግጭት የተሳተፈ አንድ ፋኖ እንኳን ስለመኖሩ ማስረጃ ያቀረበ ያለው ሰው የለም። የኦነግ የሃይማኖት ክንፍ ፕሮፓጋንዲስቶቹ እነ አሕመዲን ጀበል ግን ፋኖን አሸባሪ እያሉ እያወገዙ ናቸው። ይህ የሚያሳዬው የኦነግ የሃይማኖት ክንፍ ፕሮፓጋንዲስቶቹ እነ አሕመዲን ጀበል የጎንደሩን ግጭት አስተክከው ከጣራው በላይ የሚጮኹት የሃይማኖት ጉዳይ ግድ ብሏቸው …

Read More »

የኦሮሞ ገዢ መደብ – አቻምየለህ ታምሩ

ሰሚ ያላገኘው የአባ ባሕርይ ምክር የጋሞ ብርብር ማሪያሙ መነኩሴ አባ ባሕርይ፣ ወራሪው የኦሮሞ የገዢ መደብ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት ከባሌ በታች ተነስቶ በየስምንት ዓመቱ በሚያካሂደው ወረራ ሀገራችንን ሲያጠፋና የሬሳ ክምር ሲያደርግ በዐይናቸው ያዩ የታሪክ ምስክርና ሀገራችን በኦሮሞ የገዢ መደብ የጠፋችበትን ምክንያት አጥንተው መጪው ትውልድ ይማርበት ዘንድ የጥናታቸውን ውጤት ቀለም በጥብጠው፣ ብራና ፍቀው ጽፈውልን ያለፉ ታላቅ ሊቅ ናቸው። …

Read More »

የጎሳ ፌዴራሊዝምና የኢትዮጵያዊ ዜግነት መብት በኢትዮጵያ – አሰፋ ነጋሽ

የጎሳ ፌዴራሊዝምና የኢትዮጵያዊ ዜግነት መብት በኢትዮጵያ – አሰፋ ነጋሽ * (ሆላንድ – ጥቅምት 2006 ዓ. ም) 1 Posted by moreshinfo on October 18, 2013   ክፍል ሁለት Read more in PDF በቅርቡ የአማራ ጎሳ ተወላጆችን መፈናቀል አስመልክቶ አስያየታቸውን ከሰጡ ግለሰቦች መካከል አፍቃሪ-ኦነግ የሆነው የኦሮሞ የጎሳ ብሄረተኛ ጃዋር መሀመድ ለአንድነት ጋዜጣ የአማራው ህዝብ ችግር ተቆቋሪ በመምሰል በሰጠው ቃለ መጠየቅ አማራው ከቤኒሻንጉል የተፈናቀለው በወያኔ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.