Breaking News
Home / Amharic (page 72)

Amharic

አቶ መላኩ ፈንታ ማነው?

ሃቀኛው መላኩ ፈንታ መልከ ቀና ነው፤ ፀጉሩ እንደ መኸር ጤፍ ተኝቷል። ሲራመድ ይፈጥናል። ወደ ምኒሊክ ቤተመንግሥት እየገባ ነው። ገባ። “አቶ መለስ ሦስት ምርጫዎች አሉኝ!” ቀጠለ። አንድ ህግ ተክትዬ መሥራት፣ ሁለት እያስመሰልኩ መኖር፣ ሶስተኛ ሳልሰራ በሪፖርት መኖር! አቶ መለስ በምርጫው ተደንቀው “በህግ ስራ፤ ማንም ከህግ በታች ነው” አሉት። የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ንግግር ከራሱ እሳቤ ጋር ተጣጣመ። የሚኒስቴር የቤተሰብ መኪና አልቀበልም ብሎ …

Read More »

ዘረኛ ዝማሬን አንዘምርም! የኦሮምያ ሕዝብ መዝሙር – ገለታው ዘለቀ

ዘረኛ ዝማሬን አንዘምርም! ገለታው ዘለቀ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ የኦሮምያ የብሄር መዝሙር አዲስ አበባ ውስጥ ቢዘመር ቅር አይበላችሁ፣ ይልቁን ሊበረታታ ይገባል የሚል ነገር ሲናገሩ እኒህ ሰው ከዚህ ከብሄር ፖለቲካና ከዘር መዝሙር የማይላቀቁ ሰው እንደሆኑ በግልጽ ያሳያል። እነዚያ ህጻናት የዘር መዝሙር በመዲናችን አንዘምርም በማለታቸው ከእኚህ መሪ በእጅጉ የተሻሉ ሆነው በታሪክ ተመዝግበዋል። በመሰረቱ በመላው አለም ውስጥ የዘር ወይም የብሄር መዝሙር የሚባል የለም። የነጮች …

Read More »

አማራ ባንክ ዛሬ ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። የቅርንጫፎች ዝርዝር!

አማራ ባንክ አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ ቅርጫፎች የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ይኾናል ተብሏል።እሰከ ሰኔ 30 ባሉት ቀናቶች ባንኩ ቅርንጫፎቹን ወደ ከ100 በላይ የሚያሳድግ መኾኑንም ገልጿል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የተከፈተ ነው፤ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ የተጀመረ ባንክ ነው ብለዋል። ባንኩ …

Read More »

ሰለሞን ሹምዬ ከእስር ተለቋል፡፡

አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ሰኔ 10፣ 2014    ገበያኑ በተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን ፖለቲካዊ አስተያየቶችን በመስጠት የሚታወቀው ሰለሞን ሹምዬ በአስር ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር ተለቋል፡፡ ሰለሞን ከእስር የተለቀቀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ዐርብ ሰኔ 10፤ 2014 ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ሰለሞን ዛሬ አምስት ሰዓት ተኩል ገደማ አካባቢ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ ከሚገኘው ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.