አማራ ባንክ አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ። በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ ቅርጫፎች የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ይኾናል ተብሏል።እሰከ ሰኔ 30 ባሉት ቀናቶች ባንኩ ቅርንጫፎቹን ወደ ከ100 በላይ የሚያሳድግ መኾኑንም ገልጿል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ ሀገራዊ ኢኮኖሚውን ለማሳደግ የተከፈተ ነው፤ በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ላይ አስተዋጽኦ ለማድረግ የተጀመረ ባንክ ነው ብለዋል። ባንኩ …
Read More »Amharic
ሰለሞን ሹምዬ ከእስር ተለቋል፡፡
አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ሰኔ 10፣ 2014 ገበያኑ በተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን ፖለቲካዊ አስተያየቶችን በመስጠት የሚታወቀው ሰለሞን ሹምዬ በአስር ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር ተለቋል፡፡ ሰለሞን ከእስር የተለቀቀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ዐርብ ሰኔ 10፤ 2014 ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ሰለሞን ዛሬ አምስት ሰዓት ተኩል ገደማ አካባቢ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ ከሚገኘው ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ …
Read More »” ከጎንዎ ማን አለ ? “
ማስታወቂያ ማለት ይሄ ነው ። ” ከጎንዎ ማን አለ ? ” ብዙ አሳሳቢ ፣ ሳቢና እጥር ምጥን ያለ መልዕክት ያዘለ ፈጠራ ነው ። መቸም ብዙ ሰዎችን ያሳሰበ ማስታወቂያ ይመስለኛል ። የአስነጋሪው ስም ሳይጠራ ከተሰሩ ቅድመ ማስታወቂያ ማስታወቂያዎች ይህ በእጅጉ ማራኪና አሳሳቢ ማስታወቂያ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። አሁን በመጨረሻ ከጎንዎ ያለው አማራ ባንክ መሆኑን አሳውቆዎታል ። እንግዲህ ባንኩ የድምጽና የተንቀሳቃሽ ምስል ማስታወቂያዎቹ …
Read More »አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል !
አማራ ባንክ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ ይጀምራል ***************** በምስረታ ላይ የቆየው የአማራ ባንክ ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር ባንኩ አስታውቋል። በእለቱ ለአዲስ አበባና ዙሪያው ነዋሪዎች በሙሉ በአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ የሙሉ ቀን የጉዞ ክፍያን ባንኩ ይከፍላል ተብሏል። የአማራ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፈንታ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንደገለፁት፤ ባንኩ ሰኔ 11 ስራውን በይፋ የሚጀምር ሲሆን፤ እስከ ሰኔ …
Read More »