Breaking News
Home / Amharic (page 57)

Amharic

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል! (ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር))

የዘውድ ስርአት ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ማስተባበር ይችላል!   ግዛቸው ጥሩነህ (ዶ/ር) ከአንድ አመት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው የእርስበርስ ጦርነት፤ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ህይዎታቸውን ከማጣታቸውም በላይ፤ እጅግ በጣም ከፍ ያለ የንብረት፤ የትምህርት ተቋማት፤ ሆስፒታሎች፤ ክሊኒኮች፤ ፋብሪካዎችና የመንግስት መስሪያቤቶች ውድመት ተከትሏል፡፡ በዚህም ጦርነት፤ ለህሊና የሚዘገንኑ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ከመታየታቸውም በላይ በብዙ መቶ ሺ የሚቆጠሩ ህዝቦች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ ይህንንም በማስተዋል፤ በቅርቡ የኢትዮጵያ መንግስት የሀገራዊ ምክክር እንደሚደረግ እቅድ እንዳለው ገልጿል፡፡ …

Read More »

የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የቀረፁት ሰዎች ስም ዝርዝር !

የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የሚቀርጸው፣ የሥነ ቋንቋ ትምህርትን የሚወስነው ፣ የማህበረሰብ ስብጥር ፐርሰንቴጅ የሚገምተው፣ የከተማዋ የተለያዩ ቀመሮችየሚቀምረው፣ ታሪኳን አጥንቶ የሚጽፈው፣ የወሰን እና የድንበር ጉዳዮችን ለመወሰን በጥናት የሚለየው የቻርተሯን ሁኔታወች በየጊዜው የሚያጠኑበት የሚሠረዙበት እና የሚደለዙበት የኮተቤ ሜትሮፖሊሺያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የሚመሩ አካላት ስብጥር ይህን ይመስላል።

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.