Amharic
ብአዴን የኦሮሞን መንግስት የሚያሰደንግጥ መግለጫ አወጣ !
በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሠ ያለውን ማንኛውንም በደል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አድራሻዎች እናሳውቅ።
በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሠ ያለውን ማንኛውንም በደል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት አድራሻዎች እናሳውቅ።
Read More »ጥቁር ስለለበስኩ ከስራ ተባረርኩ
” ከደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል””የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥቁር ልብስ ለብሳችሁ ቢሮ አትገቡም ለምን ተባልን በሚል ድምፄን በማሰማቴ ከስራና ደመወዝ የሚያግድ ደብዳቤው በተፃፈ በ13 ቀኑ ዛሬ ማገጃው ደርሶኛል “Beletu Zeleke Mersha https://facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02apjckS6txvwWM8Hd2jFRFQ8yNhaWPR9qQYN4sMg95hvbzYtLLz6sKoRULfYqjJntl&id=257133381025542&sfnsn=scwspwa
Read More »መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት ያፈረሰባቸው የአማራ ተወላጆች ራሳቸውን አጠፉ!
ሰበር ዜና! https://www.youtube.com/watch?v=UFtF80nTwlI መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት የፈረሰባቸው ሰዎች እራሳቸውን አጠፉ! የካቲት 9 ቀን 2015 ዓ.ም Bete amhara media ቤተ አምሓራ ሚድያ በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ አከባቢዎች መኖሪያ ቤታቸው በኦሮሚያ ክልል መንግስት የፈረሰባቸው ሰዎች እራሳቸውን ማጥፋታቸውን የአይን እማኞች ለአማራ ድምፅ ገለፁ። በቅርቡ በተመሰረተው እና ተጠሪነቱ ለኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ነው በተባለው ሸገር ከተማ ስር በተካተቱ …
Read More »