በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ላይ ተጥሎ የነበረው የሽብርተኛ ቡድንነት ፍረጃ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲነሳ መደረጉን ኢዜማ እና አብን ተቃወሙ። ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት በኩል ህወሓት ከሽብር ቡድኖች ዝርዝር ውስጥ ስሙ እንዲወጣ የቀረበውን ውሳኔ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጽድቆታል። ይህንንም ውሳኔ በመንግሥት ውስጥ ተሳታፊ የሆኑት ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ …
Read More »Amharic
ኦሮሞ ባልሆኑ ኢትዮያዉያን ላይ የተወጠነው የሞት ፍርድ – ሾልኮ የወጣ መረጃ
Zoom meeting Today. Global Diaspora Movement
ሰላም ሁላችሁም ዛሬ በተደጋጋሚ የተለያዩ ስብሰባዎች ነበሩብን ከአሜሪካን ባለስልጣናት ጋር ጨምሮ በዛ ምክንያት መደበኛ ስብሰባ አላደረግንም ከናንተ ጋር ይሁን እንጂ የ Leading Task Team ተገናኝቶ የተወሰነ ስራዎችን አይቶል። ለሁሉም ነገ ተቋርጦ የነበረውን ስብሰባ በዲሲ Time 5:30 እናደርጋለን እና ስለተፈጠረው ይቅርታ እንጠይቃለን ። የዙም link is here EACC is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Diaspora Meeting Time: Mar …
Read More »የታመነ አስደንጋጭ ሰበር ዜና የኦሮሞ ታጣቂዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን…..
የታመነ አስደንጋጭ ሰበር ዜና የኦሮሞ ታጣቂዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ጉባ ወረዳ ዙሪያ መክበባቸው ተጋለጠ:: ከኦሮሚያ ክልል የተነሱ ሸኔ እና ሌሎችም ታጣቂ ኃይላት በእነ ዓብይ እና ሽመልስ የግዛት ማስፋፋት ሴራ ይሁንታ ተሰጥቷቸው ባለፉት ወራት ኦሮሚያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰሜን እና ደቡብ ሱዳን ጋር እንድትዋሰን በተነደፈው የሴራ እቅድ መሰረት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሶስት ወረዳዎች ካማሼ ማኦኮሞ እና አሶሳ ዙሪያ ተቆጣጥረው የክልሉን መዋቅር …
Read More »